Search Header Logo

እንቁ ሁለት

Authored by kelem wolde

Religious Studies

KG

Used 1+ times

እንቁ ሁለት
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

20 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ልጆች ለወላጆች ምን ማድረግ አለባቸው

ሀ መሮጥ

ለ ዝም ማለት

ሐ መታዘዝ

መ ምንም ማድረግ የለባቸውም

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ህፃናት ወደ እኔ ይሞጡ አትከልክሏቸው ያለው ማን ነው

ሀ ጻውሎስ

ለ ኤልያስ

ሐ ማርቆስ

መ ጌታችን መዳሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

እመቤታችን ቅድስት ድንግል በስንት ዓመቷ ቤተ መቅደስ ገባች

ሀ በስምንት

ለ በአራት

ሐ በሦስት

መ መልስ የለውም

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

አመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን የሚመግባት መላዕክ ስሙ ማን ይባላል

ሀ ቅዱስ ሚካኤል

ለ ቅዱስ ገብርኤል

ሐ ቅዱስ ፋኑኤል

መ አይታወቅም

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የጌታችንን የመዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት ስሟ ማን ይባላል

ሀ ማርያም

ለ ድንግል

ሐ ቅድስት

መ ቅድስት ድንግል ማርያም

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ቤተክርስቲያን ስንት መግቢያ በር አላት

ሀ ሰባት

ለ ሁለት

ሐ ሦስት

መ ዘጠኝ

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጌታችን መድኃኒት እየሱስ ክርስቶስ የተወለደበት ቦታ ስሙ ምን ይባላል

ሀግርግብ

ለ ጥላ

ሐ ጎጆ

መ ቤተልሔም

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?