Search Header Logo

ትምህርተ ሃይማኖት - ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሕፃንነቱ ምድብ አንድ

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

1st - 2nd Grade

Used 1+ times

ትምህርተ ሃይማኖት - ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሕፃንነቱ ምድብ አንድ
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

5 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ጌታችን መድኃኒታችን በተወለደ በስንተኛው ቀኑ ቤተ መቅደስ ሄደ

ሀ) በ፵ ቀን

ለ) በ፴ ቀን

ሐ) ፳

መ) መልስ አልተሰጠም

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ጌታችን ቤተ መቅደስ ያገኘው ካህን ስሙ ማን ይባላል

ሀ) ዮሴፍ

ለ) ጴጥሮስ

ሐ) አረጋዊው ስምዖን

መ) አብርሃም

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

"ዓይኖቼ ማዳኑን አይተዋልና ባርያህን በሰላም ታሰንብተዋለህ" ያለው ቅዱስ ማን ይባላል?

ሀ) ቅዱስ ዮሴፍ

ለ) ዮናስ

ሐ) ያዕቆብ

መ) መልስ አልተሰጠም

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

“ድምጽ በራማ ተሰማ ልቅሶና ብዙ ዋይታ ራሔል ስለ ልጆችዋ አለቀሰች፡፡” የሚለው ቃል ስለምን ያስታውሰናል፡፡

ሀ) ሄሮድስ ስላስገደላቸው ሕፃናት

ለ) ጌታችንን በሕፃነንቱ መሰደዱ ምክንያት መሆኑ

ሐ) ለ መልስ ነው

መ) መልስ አልተሰጠም

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ከሕፃኑ ጋር የተሰደዱት እናማን ናቸው?

ሀ) እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም

ለ) ቅዱስ ዮሴፍ

ሐ) ሶሎሜ

መ) ሁሉም መልስ ነው

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

By signing up, you agree to our Terms of Service & Privacy Policy

Already have an account?