ሥርዓተ ቤተክርስቲያን ምጽዋት ምድብ 1

ሥርዓተ ቤተክርስቲያን ምጽዋት ምድብ 1

1st - 4th Grade

7 Qs

quiz-placeholder

Similar activities

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ማንነት ምድብ አንድ

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ማንነት ምድብ አንድ

1st - 5th Grade

7 Qs

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ፦ሥርዓተ አገልግሎት ምድብ 1

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ፦ሥርዓተ አገልግሎት ምድብ 1

KG - 4th Grade

7 Qs

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት - የዮናስ ታሪክ - ምድብ ፩

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት - የዮናስ ታሪክ - ምድብ ፩

3rd - 4th Grade

10 Qs

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን(ክርስቲያናዊ ሰላምታ) ምድብ 1

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን(ክርስቲያናዊ ሰላምታ) ምድብ 1

2nd - 5th Grade

6 Qs

የሐዋርያት መመረጥ ( መጠራት ) ምድብ ፩ (1)

የሐዋርያት መመረጥ ( መጠራት ) ምድብ ፩ (1)

3rd - 4th Grade

8 Qs

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ጸበል ጸዲቅ ምድብ ፩

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ጸበል ጸዲቅ ምድብ ፩

KG - 5th Grade

7 Qs

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ( ብሥራተ ገብርኤል ) - ምድብ 1/፩

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ( ብሥራተ ገብርኤል ) - ምድብ 1/፩

3rd - 4th Grade

7 Qs

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን (እድገት)  ምድብ ፪ (2)

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን (እድገት) ምድብ ፪ (2)

1st - 2nd Grade

10 Qs

ሥርዓተ ቤተክርስቲያን ምጽዋት ምድብ 1

ሥርዓተ ቤተክርስቲያን ምጽዋት ምድብ 1

Assessment

Quiz

Religious Studies

1st - 4th Grade

Medium

Created by

Debre Genet Kidist Selassie

Used 3+ times

FREE Resource

7 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ምጽዋት ማለት ምን ማለት ነው?

ስጦታ

ልግስና

ችሮታ

መልስ የለውም

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

መባዕ ማለት ምን ማለት ነው?

ለግለሰቦች የሚሰጥ ልገሳ

ለማህበረሰቦች የሚሰጥ ስጦታ

ለቤተክርስቲያን የሚሰጥ ንዋየ ቅድሳት

ሁሉም መልስ ነው

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ምጽዋት ማለት ልግስና ማለት ነው?

ውሸት

እውነት

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

አባትህ እና እናትህን አክብር የሚለው ከአሥርቱ ትዕዛዛት ውስጥ ስንተኛው ትዕዛዛ ነው?

አንደኛ

አምስተኛ

አራተኛ

ሁለም መልስ ነው

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

አባት እናቱን የሚያክብር እግዚአብሔርን ያከብራል?

እውነት

ውሸት

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ስለት ማለት ቃል በመግባት የሚፈጸም ነው?

ውሽት

እውነት

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ለተራቡ ለተጠሙ መርዳት ምህረት ሥጋዊ ይባላል?

እውነት

ውሸት