
የሳምንቱ ቀናት ጥያቄዎች ምድብ አንድ
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
English
2nd - 3rd Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
5 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
በቤተክርስትያናችን አስተምህሮ የሳምንቱ ቀናት መጀመሪያ የቱ ቀን ነው?
ሀ/ ሰኞ
ለ/ ማክሰኞ
ሐ/ እሁድ
መ/ መልስ የለውም
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የሳምንቱ አራተኛው ቀን ነኝ፣ እኔ ማን ነኝ?
ሀ/ አርብ
ለ/ ረቡዕ
ሐ/ ቅዳሜ
መ/ ማክሰኞ
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የሳምንቱ ስድስተኛው ቀን ነኝ፣ እኔ ማን ነኝ?
ሀ/ ሐሙስ
ለ/ አርብ
ሐ/ ቅዳሜ
መ/ ሰኞ
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የሳምንቱ ሦስተኛ ቀን ነኝ፣ እኔ ማን ነኝ?
ሀ/ ማክሰኞ
ለ/ ረቡዕ
ሐ/አርብ
መ/ ሐሙስ
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ከነብር ግልገልና የፍየል ግልገል ታሪክ የምንማረው “ጓደኛችንን መምረጥ” እንዳለብን ነው።
ሀ/ እውነት
ለ/ ሐሰት
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?