
የሳምንቱ ቀናት ጥያቄዎች ምድብ ሁለት
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
English
4th - 5th Grade
Used 2+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
7 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
በቤተክርስትያናችን አስተምህሮ የሳምንቱ ቀናት መጀመሪያ የቱ ቀን ነው?
ሀ/ ሰኞ
ለ/ ማክሰኞ
ሐ/ እሁድ
መ/ መልስ የለውም
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ቀዳሚት የሚለው የግእዝ ቃል ትርጉሙ "የኋለኛው" ማለት ነው።
እውነት
ሐሰት
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ከሳምንቱ ቀናት ወስጥ ""ቀዳሚት ሰንበት"" ተብላ የምትጠራው ቀን_____ ትባላለች።
ሀ/ እሁድ
ለ/ ሰኞ
ሐ/ ቅዳሜ
መ/ አርብ
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ሰኑይ ወይም ሰኞ ትርጉሙ የትኛው ነው?
ሀ/ አማረ
ለ/ በጀ
ሐ/ አስተካከለ
መ/ ሁሉም መልስ ይሆናል
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
እሁድ ማለት "አሐደ" ከሚለው የግእዝ ቃል የወጣ ሲሆን ትርጉሙም የመጀመሪያ ማለት ነው።
እውነት
ሐሰት
6.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
እግዚአብሔር በዚች ቀን ምንም አልፈጠረም ይልቁንም አረፈባት።
ሀ/ እሁድ
ለ/ ሰኞ
ሐ/ ቅዳሜ
መ/ መልሱ አልተሰጠም
7.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
እግዚአብሔር አምላክ " ሰውን በአርኣያችንና በአምሳላችን እንፍጠር" *ዘፍ 1፤ 26* ብሎ ከሰባቱ ባህሪያት የፈጠረው በየትኛው ቀን ነው?
ሀ/ ሰኞ
ለ/ ቅዳሜ
ሐ/ አሁድ
መ/ አርብ
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?