
ትምህርተ ሃይማኖት - ሆሣዕና ምድብ አንድ
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
1st - 4th Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
5 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
የሆሣዕና በዓል ጌታችን ምን ያደረገበት ነው?
ሀ) ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያ ጀርባ ተቀምጦ ኢየሩሳሌም የገባበት
ለ) ሕዝቡ እና ሕፃናት በአንድነት እየተከተሉት "ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ" እያሉ ያመሰገኑበት
ሐ) ሕዝቡ እና ሕፃናቱ በጌታ ስም የሚመጣ የተበረከ ነው ብለው ያመስገኑበት
መ) እባክህ አሁን አድን ብለው የጸለዩበት ነው
2.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከሚከተሉት ውስጥ ከዘጠኙ የጌታ ዐበይት በዓላት ውስጥ ነው
ሀ) ኒቆዲሞስ
ለ) ቃና ዘገሊላ
ሐ) ትንሣኤ
መ) ሆሣዕና
3.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ሆሣዕና ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ) አባክህ አሁን አድን
ለ) አባክህ አሁን ባርክ
ሐ) መድኃኒት
መ) ሁሉም መልስ ነው
4.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ሆሣዕና እያሉ ሲያመሰግኑት ምን እያደርጉ ነበር?
ሀ) ልብሳቸውን እያነጠፉ
ለ) ዘንባባ እያነጠፉ
ሐ) ሀ ብቻ መልስ ነው
ለ) መልስ አልተሰጠም
5.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ሆሣዕና የዐቢይ ጾም ስንተኛ ሳምንት ነው?
ሀ) ሰባተኛ
ለ) አምስተኛ
ሐ) ስድስተኛ
መ) መልስ አልተሰጠም
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Classlink

Continue with Clever
or continue with

Microsoft
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?