
ሚያዝያ 2013 ዓ-ም
Authored by Melat Ayele
Religious Studies
KG - 6th Grade
Used 2+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
17 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ይህ የምታዮት ስእለ አድህኖ ምንን ያመለክታል?
የእየሱስ ክርስቶስ ስቅለትን
የእየሱስ ክርስቶስ ጥምቀትን
የእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤን
ሁሉም
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ይሄ ስእለ አድህኖ ምንን ያመለክታል?
የገና በአልን
የትንሳኤ በአልን
እንቁጣጣሽን
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ይህ የምታዩት ስእለ አድህኖ የማን ነው?
የቅዱስ ጊዮርጊስ
የቅዱስ ሚካኤል
የቅዱስ ገብርኤል
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
በምስሉ ላይ የምታዩአቸው አባት ምን ይዘዋል?
ከበሮ
መቋሚያ
አበባ
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
እግዚአብሔር የሰውን ልጅ መቼ ፈጠረው?
እሁድ
አርብ
ሐሙስ
6.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ልጁ ጸበል ጠጣ ካለ, ልጅቷ ቁርባን ---------ይባላል::
ቆረበች
ቆረበ
7.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ሰውየው ወንጌል ተሳለመ ካለ, ሴትየዋ ቅዳሴ-------ይባላል
አስቀደሰች
ቀደሰች
መልስ የለም
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Classlink

Continue with Clever
or continue with

Microsoft
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?