Search Header Logo

አቡጊዳ ከ አ እስከ ዠ ምድብ ሁለት

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

English

3rd - 5th Grade

Used 2+ times

አቡጊዳ ከ አ እስከ ዠ ምድብ ሁለት
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

5 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

አንድ የፋኖስ መብራት በግብሩ የኮራ፣


የተሰመረበት ቃል ትርጉሙ ምንድን ነው?

ሀ/ በስራው

ለ/ በአገልግሎቱ

ሐ/ በሚሰጠው ጥቅም

መ/ ሁለም መልስ ይሆናል።

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ገለል በል ከፊቴ ብርሃኔ ይስፋፋ፣


የተሰመረበት ቃል ትርጉሙ ምንድን ነው?

ሀ/ ዞር በልልኝ

ለ/ ሂድልኝ

ሐ/ ናልኝ

መ/ ሀ እና ለ መልስ ይሆናሉ።

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ከጎን የነፈሰ የንፋስ ሽውታ፣

መጣና መብራቱን አጠፋው ባንድአፍታ


የተሰመረበት ቃል ትርጉሙ ምንድን ነው?

ሀ/ በቶሎ

ለ/ ወዲያውኑ

ሐ/ በፍጥነት

መ/ ሁሉም መልስ ይሆናል።

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የፋኖስ እና የብርጭቆ ታሪክ ምን ያስተምረናል?

ሁሉም ነገር የራሱ ጥቅም እንዳለው

የሌላን አገልግሎት አለመናቅ

በአንድነት የመስራት ጥቅም

ትዕቢት/መኩራራት መልካም እንዳልሆነ

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በአንድነት ሆኖ እርስ በርስ በመደጋገፍ አብሮ መስራት ለውጤት ያበቃል።

እውነት

ሐሰት

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?