Search Header Logo

የሳድስ ፊደላትን ለመለየት የተዘጋጁ መልመጃዎች

Authored by Tiemar Temesgen

World Languages

1st - 5th Grade

Used 4+ times

የሳድስ ፊደላትን ለመለየት የተዘጋጁ መልመጃዎች
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

10 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በሳድስ ብቻ የተመሠረተው ቃል የትኛው ነው?

ብርጭቆ

ጠርሙስ

ዱላ

ሽርሽር

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በሳድስ ብቻ የተመሠረተው ቃል የትኛው ነው?

ነፋስ

በረዶ

ፍቅር

ዜና

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በሳድስ ፊደላት ብቻ የተመሠረተ ቃል ያልሆነው የትኛው ነው?

ድልድይ

ትንሽ

ትልቅ

ጥበብ

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በሳድስ ፊደላት ብቻ የተመሠረተ ቃል ያልሆነው የትኛው ነው?

ብልጥ

ክብር

ምስጋና

ብልህ

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በግእዝ ፊደላት ብቻ የተመሠረተ ቃል ያልሆነው የትኛው ነው?

ተነገረ

ተወለደ

ተመሰገነ

ምስክር

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በሳድስ ፊደላት ብቻ የተመሠረተው ቃል የቱ ነው?

ውጭ

ውስጥ

ጥልፍ

ፍርድ

ሁሉም መልስ ነው

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ስድስት የሚለው ቃል የተጻፈው በየትኞቹ ፊደላት ነው?

በግእዝ

በሳብዕ

በሳድስ

በራብዕ

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?