Search Header Logo

አቡጊዳ ከ ረ እስከ ጀ ጥያቄዎች ምድብ አንድ

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

English

1st - 2nd Grade

Used 1+ times

አቡጊዳ ከ ረ እስከ ጀ ጥያቄዎች ምድብ አንድ
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

5 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በታሪኩ ላይ እንደተጻፈው ኩራተኛው ድመት ቀለሙ ዥንጉርጉር ነው።

ሀ/ እውነት

ለ/ ሐሰት

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በታሪኩ ላይ እንደተጻፈው ኩራተኛው ድመት ምክር ለመቀበል የሄደው ማን ጋር ነው?

ሀ/ አንድ ብልህ የሆነች ጦጣ ጋር

ለ/ አንድ ብልህ የሆነ ተኩላ ጋር

ሐ/ ወይዘሮ ቀበሮ ጋር

መ/ አቶ አንበሳ ጋር

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በታሪኩ ላይ እንደተጻፈው ኩራተኛው ድመት ለምን ወይዘሮ ቀበሮ ጋር ሄደ?

ሀ/ ወይዘሮ ቀበሮን ሰላም ሊላት

ለ/ የወይዘሮ ቀበሮን ምክር ሊጠይቅ

ሐ/ ወይዘሮ ቀበሮ ምሳ ስለጋበዘችው

መ/ ሁሉም መልስ ይሆናል።

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በታሪኩ ላይ እንደተጻፈው ብልህ እና አዋቂው ማን ነው?

ሀ/ ኩራተኛው ነጩ ድመት

ለ/ ጨረቃ

ሐ/ ወይዘሮ ቀበሮ

መ/ ፀሐይ

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በታሪኩ ላይ እንደተጻፈው በጨለማ የምታበራ እንዲሁም ለሁሉም ብርሃን የምትሰጥ -----

ሀ/ ፀሐይ

ለ/ ደመና

ሐ/ ጨረቃ

መ/ ንፋስ

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?