
Kelemwa Wolde
Authored by kelem wolde
Religious Studies
KG - 5th Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
20 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
መስረቅ ሀጢያት መሆኑን ያስተማረን ከእናን ማን ነው
ሀ ኤኖክ
ለ ማቲዮስ
ሐማንም
መ ሉቃስ
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ከአስርቱ ትዕዛዝ የመጀመሪያው ምንድነው
ሀ መስረቅ
ለ ከኔ በቀር ሌላ አምላክ አታምልክ
ሐሁለቱም
መ መልስ የለም
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
3 አሁን የምንፃመው ፃም ስሙ ማን ይባላል
ሀ የሐዋርያት ፃም
ለ የገና ፃም
ሐ የአብይ ፃም
መ መልስ የለም
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ማንን ፈጠረ
ሀ ሰዎችን ፈጠረ
ለ ሰማይና ምድርን ፈጠረ
ሐ እንሰሳትን ፈጠረ
መ ሁሉንም
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
አዳምንና ሔዎንን ያሳተው ማን ነው
ሀ ሴጣን
ለ እባብ
ሐ ፈረስ
መ ሁሉም
6.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ትክክለኛውን ዓረፍተ ነገር ምረጡ
ሀ በልቶ ተኛ
ለ ለነህምያ ትምህርት ቤት ሄደ
ሐ ተኛ በልቶ
መ ትምህርት ነህምያሄደ ቤት
7.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ምን ይቀራል
ሀ ወልድ
ለ ስላሴ
ሐ ሀ እና ለ
መ አሀዱ አምላክ አሜን
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Classlink

Continue with Clever
or continue with

Microsoft
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?