
ታሪክ
Authored by kelem wolde
Physical Ed, Religious Studies
KG - 5th Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
20 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
እዮብ በመፀሐፍ ቅዱስ ታሪክ ላይ በጣም ምን ነበር
ሀ ሰነፍ
ለ ጎበዝ
ሐ ታጋሽ
መ ምንም
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ፃም ማለት ምን ማለት ነው
ሀ መብላት
ለ መጠጣት
ሐ የሚወዱትን ነገር መተው
መ ሁሉም
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
በመፅሐፍ ቅዱስ የመጀመሪያው ሰው ማን ነው
ሀ አብረሃም
ለ ለማ
ሐ ዜማ
መ አዳም
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የመላዕክት ሁሉ አለቃ ማን ነው
ሀ ቅዱስ ገብርኤል
ለ ቅዱስ ሩፋኤል
ሐ ድንግል ማርያም
መ ቅዱስ ሚካኤል
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ቅዳሜ የሚገባው ፃም የምን ፃም በመባል ይታወቃል
ሀ ፆም ነነዌ
ለ የገና ፆም
ሐ ፍልሰታ ፆም
መ ሁሉም
6.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ፆም ቁስል ትፈውሳለች
ሀ የስጋ
ለ የሀይማኖት
ሐ የነፍስ
መ የእጅ
7.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ወደ ግብፅ የተሰደደው ማን ነው
እንድሪያስ
አዳም
ንጉሥ ሔሮድስ
ቅዱስ ቅዱስ ዮሴፍ
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
By signing up, you agree to our Terms of Service & Privacy Policy
Already have an account?