
የሩብ ዓመት ማጠቃለያ ልዩ ጥያቄና መልስ ምድብ አንድ
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
English
1st - 3rd Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
10 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ከሚከተሉት ውስጥ በመጀመሪያው ቀን በዕለተ እሑድ የተፈጠሩ ናቸው።
ሀ) አራቱ ባሕርያተ ሥጋ
ለ) ጨለማ
ሐ) ሰባቱ ሰማያት
መ) ሁሉም መልሶች ናቸው
2.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ ምንድን ነው? ከአንድ በላይ መልስ ምረጡ
ሀ/ እግዚአብሔርን መፍራት
ለ/ የእግዚአብሔርን ህግ መፈፀም
ሐ/ ብዙ መጽሐፍ ማንበብ
መ/ ከክፉ ስራ መራቅ
3.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
እኛ እንደ ሐዋርያት ምን ማድረግ አለብን?
ሀ/ የእግዚአብሔርን ድምጽ መስማት
ለ/ እግዚአብሔር የሚወደውን ማድረግ እና መሥራት
ሐ/ እርሱ ከማይወደው ከክፉ ነገር መራቅ
መ/ እውነትን መናገር
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ማንነት ማለት ምን ማለት ነው?
እራስን ማወቅ በትክክልም መግለጽ ማለት ነው።
ሁሉም መልስ ነው።
ሀ/ ማንነት እራስን አለማወቅ ነው።
ለ/ ራስን መግለጽ አይደለም።
ሐ/ ራስን ማወቅ በትክክልም መግለጽ ማለት ነው።
መ/ ሁሉም መልስ ነው።
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ከቅዱሳን መካናት ውስጥ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በንብ እና ነብር የሚጠበቀው የቤተክርስቲያን ቅጥር የቱ ነው?
ሀ/ ደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ገዳም
ለ/ ይምርሐነ ክርስቶስ ገዳም
ሐ/ ደብረ ወርቅ ማርያም ገዳም
መ/ መልሱ አልተሰጠም
6.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ጸሎት ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ) ከእግዚአብሔር ጋር መነጋገር
ለ) ምስጋና
ሐ) ልመና
መ) ሁሉም መልስ ናቸው
7.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ሦስቱ መሰረታዊ ቀለሞች እነማን ናቸው?
ሀ/ አረንጓዴ፣ ቀይ፣ ቢጫ
ለ/ ሮዝ፣ ሐምራዊ፣ ሰማያዊ
ሐ/ ብርማ፣ ብርቱካንማ፣ ቀይ
መ/ ቀይ፣ ቢጫ፣ ሰማያዊ
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?