
ሥርዓተ ቤተክርስቲያን ሕንጻ ቤተክርስቲያን
Authored by Amha Hailegebriel
Social Studies
4th Grade
Used 2+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
10 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 5 pts
ሕንጻ ቤተክርስቲያን ስንት ክፍል አለው?
5
4
3
2
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 5 pts
ሁሉም ሰው መግባት የሚፈቀድለት በየትኛው ክፍል ነው ?
በቅድስተ ቅዱሳን
በቅኔ ማኅሌት
በቅድስት
አይታወቅም
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 5 pts
የሕንጻ ቤተክርስቲያን ክፍሎች ሶስት መሆን ምን ምሳሌ አለው?
የቅድስት ስላሴ
የጾታ ምዕመናን
ሁለቱም
ምሳሌ የለውም
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 5 pts
ጾታ ምዕመናን ማለት
ካህናት
ወንዶች
ሴቶች
ሁሉም
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 5 pts
በቅኔ ማኅሌት
ምስጋና ይደርሳል
ቁርባን ይቀበሉበታል
ሁለቱም
መልስ የለም
6.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 5 pts
ሕንጻ ቤተክርስቲያን ስንት መግቢያ በሮች አሉት?
1
2
3
4
7.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 5 pts
የመግቢያ በሮች ስም
የካህናት
የወንዶች
የሴቶች
ሁሉም
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?