
የሁለተኛ ክፍል አማርኛ አጋማሽ ፈተና
Authored by Ami T
English
2nd Grade
Used 11+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
40 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
_______ የምንላቸው በፊደል ገበታ ላይ የተለያየ ቅርፅ ያለቸው በድምፅ ግንተመሳሳይ የሆኑ ፊደላት ናቸው።
ተመሳሳይ ትርጉም
ሞክሼ ፊደላት
ተመሳሳይ ቃላት
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ሞክሼ ፊደል የሌለው ፊደል የትኞው ነው?
ሠ
አ
ሸ
ሰ
ጸ
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ዕለት ማለት
ቀን
ወር
ሰአት
አመት
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
_____ ፊደላት ማለት ሁለት ድምጾችን በአንድ ላይ አጣምረው የያዙ ፊደላት ናቸው።
ድብልቅ ፊደላት
ዝብርቅርቅ
ፊደላት
ውስብስብ ፊደላት
መልሱ የለም
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ትክክለኛውን አረፍተ ነገር ምረጡ
ጎበዝ ተማሪ ወዳሴ ናት
ናት ተማሪ ጎበዝ ውዳሴ
ውዳሴ ናት ተማሪ ጎበዝ
ወዳሴ ጎበዝ ተማሪ ናት
6.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ትክክለኛውን አረፍተ ነገር ምረጡ።
ፈተና ልጅቱዋ ስላለባት አጠናች በደንብ
ስላለባት በደንብ ልጅቱዋ አጠናች ፈተና
ልጅቱዋ ፈተና ስላለባት በደንብ አጠናች
አጠናች ልጅቱዋ ስላለባት በደንብ ፈተና
7.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
____ ማለት ስሜትን እና አገላለፆች በጽሑፍ ወስት አጉልቶ የሚያሳይ የጽሁፍ ስራት ነው።
ሥርአተ ትምህርት
ሥርአተ ነጥብ
ሥርአተ ጽሁፍ
ሁሉም መልስ ናቸው
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?