Worksheetsየመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ምድብ ፪
Total questions: 16
Worksheet time: 8mins
ያዕቆብና ዔሳው አያታቸው (የአባታቸው አባት) ማን ይባላል?
ሙሴ
ዮሴፍ
እያሱ
አብርሃም
ይስሐቅ ርብቃን በስንት ዓመቱ አገባት?
በሃምሳ
በሠላሳ
በአርባ
በሃያ ዘጠኝ
ያዕቆብ ስንት ልጆች ነበሩት?
አሥር
ስምንት
አሥራ ሁለት
አሥራ አምስት
ይስሐቅ ያዕቆብ ይወደው የነበረው ካደነው ይበላ ስለነበረ ነው።
እውነት
ሐሰት/ውሸት
በሥዕሉ ላይ የምናየው ሰው ማን ይባላል?
ያዕቆብ
ይስሐቅ
ዔሳው
አይታወቅም
በሥዕሉ ላይ የሚታዩት ሰዎች እነማን ናቸው?
ዮሴፍ ፣ ርብቃ እና ይስሐቅ
ያዕቆብ ፣ ርብቃ እና ይስሐቅ
ይስሐቅ ፣ ዔሳው እና ርብቃ
ሁሉም ናቸው
በያዕቆብና በዔሳው ታሪክ ውስጥ መጀመሪያ በአባቱ የተባረከው ያዕቆብ ነው?
እውነት
ሐሰት/ውሸት
ያዕቆብ በዚህ ቦታ ተኝቶ ምን ተናገረ ? ምንስ አደረገ?
ሕልም አለመ
ድንጋዩን ሐውልት አድርጎ አቁም ዘይት አፈሰሰ
ይህ ቦታ የእግዚአብሔር ቤት የሰማይ ደጅ ነው አለ
ስእለት ተሳለ
ያዕቆብ ወደ የት እየሔደ ነው?
ወደ ቤቱ
ወደ ስደት
ወደ እርሻ
ወደ አጎቱ ቤት
ያዕቆብ ሕልሙን ያየው/ያለመው ሎዛ በሚባል ቦታ ነው
ሐሰት/ውሸት
እውነት
ዛሬ የተማርነው ትምህርት ስለ ምንድን ነው?
የተሰጠንን ስለመጠበቅ
ስለታማኝነት
ስለበረከትና መታዘዝ ጥቅም
ስለ እግዚአብሔር የስደት ተስፋነት
ያዕቆብ ለዔሳው በኩር ነው
እውነት
ሐሰት/ውሸት
ያዕቆብ ሕልም ያለመበትን ሥፍራ/ቦታ ምን ብሎ ጠራው?
ገሊላ
ቤተልሔም
ቤቴል
ሎዛ
ያዕቆብ እና ዔሳው በእናታቸው ማህጸን እንዴት ነበሩ?
ያወሩ ነበር
ያለቅሱ ነበር
ይገፋፉ ነበር
መልስ የላም
ይስሐቅ ርብቃ ካገባ ከስንት ዓመት በኋላ ያዕቆብን እና ዔሳውን ወለዳቸው?
ክአሥር ዓመት በኋላ
ከሃያ ዓመት በኋላ
ከሠላሳ አምስት ዓመት በኋላ
ከአሥራ አምስት ዓመት በኋላ
በቤተ ክርስቲያናችን ትርጓሜ እመቤታችን የያዕቆብ ______________ትባላለች ።
አክሊል
ሙዳይ
ፋና
መሰላል
