wayground logo

Free Printable Worksheets

Font size

S
M
L
XL
Worksheets

አማርኛ ፈተና

Total questions: 25

Worksheet time: 2hrs 1mins

Name
Class
Date
1.

የአባቴ አባት የእኅቴ ....................... ነው።

a)

ሴት አያት

b)

ወንድ አጎት

c)

ወንድ እናት

d)

ወንድ አያት

2.

ወንድሜ በመኪና ...................... ዛፍ አየ።

a)

ስትመጣ

b)

ሲመጣ

c)

ሲመጦ

d)

ሲቲሞጣ

3.

እኛ ልጆች ጨዋታ .......................... ።

a)

አንወዳለን

b)

ይወዳሉ

c)

እንወድዳለን

d)

እንዋዳላን

4.

ሰው የሚማረው አንድም ከፊደል

.....................................።

a)

አንድም ከመከራ ነው።

b)

አንድም ከሰካራም ነው።

c)

እኔ ነኝ።

d)

እናንተ ደኅና ናችኹ?

5.

My sister's friend Uvumba is a beautiful daughter of her mother Mrs. Kamwangamalu.

a)

የእኅቴ ጓደኛ ዑቩምባ የእናቷ ወይዘሮ ካምዋንጋማሉ ቆንጆ ወንድ ልጅ ናት ።

b)

የእኅቴ ጓደኛ ዑቩምባ የእናቷ ወይዘሮ ካምዋንጋማሉ ቆንጆ ሴት ልጅ ናት ።

c)

የእኅቴ ጓደኛ ዑቩምባ የእናቷ ወይዘሮ ካምዋንጋማሉ ቆንጆ ሴት ልጆች ናት ።

d)

የእኅቴ ጓደኛ ዑቩምባ የእናቷ ወይዘሮ ካምዋንጋማሉ ቆንጆ ሴት ድመት ናት ።

6.

ኤዶንና ሶልያና ከእኅታቸው ጋር እኛ ቤት ...................... ።

a)

መጡ

b)

ይመጣሉ

c)

ኼዱ

d)

ኹሉም ትክክል ነው።

7.

ወንድሞቹ ዮሴፍን ........................ ።

a)

ሀ. ገዙ

b)

ለ. ጠሉ

c)

ሐ. ወደዱ

d)

መ. ሸጡ

e)

ለ እና መ ትክክል ናቸው።

8.

እብድ ዱቄት ......................... ።

a)

የነህምያ ጓደኛ ይኾናል

b)

ፍቅርን በጣም ይወዳል

c)

ከኖኅ ጋር ይጫወታል

d)

ከነፋስ ጋር ይጣላል

9.

ሰነፍ በልቡ ................................ ይላል።

a)

ሩት የለችም

b)

ናዖሚ ትመጣለች

c)

ሩሓማን እንወዳታለን

d)

መልሱ እዚኽ ውስጥ የለም።

10.

ምከረው ምከረው

እንቢ ካለ................።

a)

ቁርሱን ስጪው

b)

ሞካራ ይሙከራው

c)

መከራ ይምከረው

d)

ማኮራ ያምኩራው

11.

................. ወዳጅ ብርቱ ነው መዘዙ፤

እጠቅማለኹ ብሎ ይጎዳል በብዙ።

a)

ሙኛሙኜ

b)

ማኛምኞ

c)

ሞኛሞኙ

d)

ሞኛማኞ

12.

እናቴን እወዳታለኹ፤ ስለዚኽ ለእናቴ ........................።

a)

እታዘዛለኹ

b)

መኪና

c)

ሳህን

d)

ይበላል

13.

ቆንጆዋ ቢቲያህ ዋና .......................።

a)

፩. ትዋኛለች

b)

፪. ትወዳለች

c)

፫. ትተኛለች

d)

፬. ፩ እና ፪

14.

ንጉሡ ................. ሴት ወደ አንበሦች ጉድጓድ ወረወራት።

a)

ወንጀለኛዋን

b)

ወንጀለኞቹን

c)

ወነጀለ

d)

ኹሉም ትክክል ነው።

15.

ኢየሱስ፣ ማርያምና ዮሴፍ ፮ ቀን ተጉዘው ኢየሩሳሌም .....................።

a)

ይደርሳሉ

b)

ደረሱ

c)

አልደረሱም

d)

ኹሉም ትክክል ነው።

16.

የኢያሪኮ ሰዎች ጌታ ኢየሱስን ለማየት .............................. ኼዱ።

a)

እየተሽቀዳደሙ

b)

እየሮጠ

c)

ዘኬዎስ

d)

ኹሉም ትክክል ነው።

17.

ጾም የዝምታ እናት .............።

a)

ነው

b)

ይኾናል

c)

ነን

d)

ናት

18.

ዘኬዎስ በጣም ................... ስለኾነ ዛፍ ላይ ወጣ።

a)

ናቸው

b)

ረዥሞች

c)

ዐጭር

d)

ትላልቆች

19.

የትሑት ተቃራኒ ................... ነው።

a)

እኔ

b)

ቆንጆ

c)

ብልጥ

d)

ትዕቢተኛ

20.

ይኽቺ ሕፃን ትልልቅ ..................... አላት።

a)

አፍንጫዎች

b)

ጉንቾች

c)

ዐይን

d)

ጉንጮች

21.

ኼደ >> ኺዱ

በላ >> ..................

a)

ቡሉ

b)

ብሉ

c)

ብሏ

d)

ብል

22.

እነዚኽ ምንድናቸው?

a)

ጦጦች

b)

ጣጦች

c)

ጣቶች

d)

ታጦች

23.

የመዳፍሽ ጀርባ ...................... ይባላል።

a)

አይበሉባ

b)

ይአበሉባ

c)

ያብባል

d)

አበባ

24.

ሙሴና ዘመዶቹ ወደ ከነዓን ሲጓዙ ፈርዖን ................ ነበረ።

a)

እየበላች

b)

እያባረራቸው

c)

እያስተኛው

d)

እያጫወተን

25.

...................... ስሟ ማን ነው?

a)

አንቺ

b)

እርሳቸው

c)

አንተ

d)

እርሷ