
ትምህርተ ሃይማኖት ምድብ ፩ እና ፪
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
3rd Grade
Used 6+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
11 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE SELECT QUESTION
30 sec • 1 pt
ጌታችን ሲያርግ የሁለቱ ነጫጭ የለበሱት መላእክት ምሳሌ ምንድን ነው?
የሁለቱ ሐዋርያት
የጻድቃንና የሰማዕታት
የሁለቱ ኪሩቤል
የሁለቱ የቅዳሴ ካህናት
መልስ የለውም
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የጌታችን ዕርገት ከኤልያስ፣ከሔኖክ እና ከሌሎቹ ቅዱሳን ዕርገት በምን ይለያል?
ልዩነት የላቸውም
አንድ ዓይነት ነው
በሰው ሥልጣን
የጌታ ዕርገት በራሱ ሥልጣን ነው
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ጌታችን ከሙታን ከተነሣ በኋላ እስከሚያርግ ድረስ ምን እያደረገ ቆየ?
በተዘጋ በር ገበቶ ሐዋርያትን ሰላም ለእናንተ ይሁን አላቸው
ከኤማሁስ መንገደኞች ጋር አብሯቸው ተጉዞ ማንነቱ ተገለጸላቸው
ቅዱስ ቶማስን ያመንክ እንጂ ያላመንክ አትሁን አለው
ሁሉም መልስ ነው።
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የጌታችን ዋነኛ ( ዓበይት ) በዓላት ስንት ናቸው?
ሦስት
ሰባት
አሥር
ዘጠኝ
5.
MULTIPLE SELECT QUESTION
30 sec • 1 pt
የጌታችን ዋነኛ ( ዓበይት ) በዓላት የትኞቹ ናቸው?
ዕርገት
ገብር ኄር
ትንሳኤ
ኒቆዲሞስ
6.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የጌታችን ዕርገት የተፈጸመበት ሥፍራ ማን ይባላል?
ደብረ ሲና
ደብረ ዘይት
ደብረ ታቦር
መልስ የለውም
7.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ጌታችን በስንተኝው ቀን ዐረገ?
በሦስተኛው ቀን
በስምንተኛው ቀን
በሃምሳኛው ቀን
በአርባኛው ቀን
ሁሉም መልስ ይሆናል
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?