Search Header Logo

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ነገረ ማርያም እና ጾመ ፍልሰታ ምድብ አንድ

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

1st - 4th Grade

Used 2+ times

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ነገረ ማርያም እና ጾመ ፍልሰታ ምድብ አንድ
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

10 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ማርያም ማለት ምን ማለት ነው?

እመ ብዙኃን(የብዙኃን እናት)

ትርጉም የለውም

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የእመቤታችን እናት እና አባት ማን ይባላሉ?

አብርሃም እና ሣራ

ይስሐቅ እና ርብቃ

ኢያቄብ እና ሃና

ዘካርያስ እና ኤልሳቤጥ

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደችው በየትኛው ወር እና ቀን ነው?

ሰኔ 21

ግንቦት 21

የካቲት 16

ግንቦት 1

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ደብረ ታቦር ማለት ምን ማለት ነው?

የግሽን ተራራ

የታቦር ተራራ

የሊባኖስ ተራራ

የዳሽን ተራራ

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ፍልሰታ የሚለው ቃል ፈለሰ ከሚለው የግእዝ ቃል የወጣ ሲሆን ፈለሰ ማለት ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ መዘዋወር ነው?

እውነት

ውሸት

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልደት፣ እድገት፣ ንጽህና ዘላለማዊ ድንግልና የመሳሰሉትን የምንማርበት ትምህርት ነገረ ማርያም ይባላል።

እውነት

ውሸት/ሀሰት

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከአባትና ከእናቷ ጋር ስንት ዓመት ኖረች?

ሦስት

አሥራ ሁለት

አንድ

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?