Search Header Logo

ምድብ ፩. አማርኛ ፊደል ፤ ቃላት ፤ ንባብና ጽሕፈት

Authored by Gebeyehu Ayinengida

Religious Studies

2nd - 5th Grade

Used 1+ times

ምድብ ፩. አማርኛ ፊደል ፤ ቃላት ፤ ንባብና ጽሕፈት
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

10 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

45 sec • 1 pt

“ሰላምታ” በሀበሻ ባህል ለሚያውቁት ሰው ብቻ የሚሰጥ ነው? 

ሀ. እውነት  

ለ. ሐሰት

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

45 sec • 1 pt

የእግዚአብሔርን ስም የምናመሰግንበት አንዱ መንገድ "ሰላምታ” ነው?

 

ሀ. እውነት   

 ለ. ሐሰት

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

45 sec • 1 pt

”ሰላምታ” ማለት በማንኛዉም ጊዜ እና ሰዓት ለሁሉም ሰው ልንሰጠው የሚገባ ታላቅ ስጦታ  ነው ?

 

ሀ. እውነት 

ለ. ሐሰት

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

45 sec • 1 pt

የአማርኛ ፊደላትን ተጠቅመን ምን ልንሠራ እንችላለን?

ሀ. ,ቃላት መመስረት እንችላለን።

ለ. ዓረፍተ ነገር መሥራት እንችላለን።

ሐ. ግሥ መሥራት እንችላለን።

መ. ሁሉም ትክክል ነው።

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

45 sec • 1 pt

በ “ቸ” ቸርነት  የሚል ቃል ከመሠረትን በ”ተ” ምን የሚል ቃል መመሥረት እንችላለን?

ለ. ተመለሰ።

ለ. ሄደ 

ሐ. መጣ።

መ. ሁሉም ትክክል ነው።

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

45 sec • 1 pt

"ነጠላ” የሚለው ቃል ከየትኛው ፈደል የተገኘ ነዉ?

ሀ, ከ ”ቀ” 

ለ, ከ ”ነ”

ሐ , ከ “ተ”

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

45 sec • 1 pt

አንድ ልጅ ጥሩ አንባቢ ለመሆን ምን ማወቅ አለበት ?

ሀ ፊደል

ለ ,ቃላት

ሐ, ዐረፍተ ነገር

መ,ሁሉንም ማወቅ ይኖርብናል

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?