
ትምህርተ ሃይማኖት - በጌታችን በመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት የሥላሴ መገለጥ ምድብ ፪
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Professional Development, Religious Studies
5th - 8th Grade
Used 5+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
7 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
የብሉይ ኪዳን ጥምቀት ከአዲስ ኪዳን ጥምቀት የሚለየው
ሀ) የብሉይ ኪዳን ጥምቀት የሥጋ ድኅነት ስለሚያሰጥ
ለ) የብሉይ ኪዳን ጥምቀት የሥላሴ ልጅነትን ስለምያሰጥ
ሐ) የብሉይ ኪዳን ጥምቀት የነፍስ ድኅነትን ስለሚያሰጥ
መ) መልስ አልተሰጠም
2.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ጥምቀት ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ) በተከማቸ ውሃ ወስጥ መዘፈቅ፣ መነከር
ለ) በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ብቅ ጥልቅ ማለት
ሐ) የክርስትና በር መግቢያ
መ) ከአብራከ መንፈስ ቅዱስ ከማህጸነ ዮርዲያኖስ ዳግም መወልድ
3.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ጥምቀትን ማን መሠረተልን
ሀ) መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ
ለ) ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
ሐ) ነቢዩ ኢሳያስ
መ) መልስ የለም
4.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ጌታችንና አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀትን የመሠረተው በሦስት መንገድ ነው ሲባል በምን በምን ነው?
ሀ) በተግባር
ለ) በትምህርት
ሐ) በማዘዝ
መ) ሁሉም ምልስ ናቸው
5.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለምን ወደ ዮሐንስ ሄደ?
ሀ) የተነገረውን ትንቢት ለመፈጸም
ለ) ትህትና ለማስተማር
ሐ) መልሱ ሀ ብቻ ነው
መ) መልሱ ለ ብቻ ነው
6.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ጌታችንና አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲጠመቅ ምን ተገለጠ?
ሀ) የአንድነት የሦስትነት ምሥጢር ታዬ
ለ) ምሥጢረ ሥላሴ ታዬ
ሐ) ሀ እና ለ መልስ ናቸው
መ) መልስ አልተሰጠም
7.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከአምስቱ አእማደ ምሥጢር ጥምቀት በስንተኛው ላይ እናገኘዋለን?
ሀ) አንደኛ
ለ) በሦስተኛ
ሐ) በአምስተኛ
መ) በሁለተኛ
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?