Search Header Logo

የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ምድብ 2

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

4th - 5th Grade

Used 1+ times

የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ምድብ 2
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

8 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

እግዚአብሔር ይህንን ብላ ፤ ያንን አትብላ ብሎ ሕግን የሰጠው ለምንድን ነው?

የፈጣሪና የፍጡር መለያ፣ በመሆኑ

የአዛዥና የታዛዥ ልዩ ምልክት እንዲሆን

በፈጣሪና በፍጡር መካከል ሕግና መመሪያ እንዲሆን

መልሱ

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

በእባብ ያደረው ሰይጣን ለአዳምና ለሔዋን እንዲህ ብሎ መከራቸው።

ከዚህ እንዳትበሉ

ከዚህ ብትበሉ ሞትን ።

ከዚህ ብትበሉ ዓይኖቻችሁ ይከፈታሉ።

መልሱ ለ እና ሐ

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

አዳምና ሔዋን እግዚአብሔር የሰጣቸውን ሕግ ካፈረሱ በኋላ ምን ሆኑ

ራቁታቸውን ሆኑ

ፈሪዎች ሆኑ

ተሸሸጉ / ተደበቁ

መልሱ

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ከሚከተሉት ውስጥ የእግዚአብሔር ህግ ያልሆነው የትኛው ነው?

አትብላ የተባለውን መብላት

ብትበላ ሞትን ትሞታለህ

የእግዚአብሔርን ትህዛዝ ማክበር ማድረግ

ሁሉም መልሶች ናቸው

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

አዳምና ሔዋን ትህዛዝ በማፍረሳቸው ምን አገኛቸው?

ወደ ምድር ተጣሉ

ጸጋቸውን አጡ

ሞት ተፈረደባቸው

የሰይጣን ባሪያ

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ከሚከተሉት ነቢያት አንዱ ስለ ጌታ መወለድ የተናገረ ነው።

ነቢዩ ኢሳይያስ

ነቢዩ ዳዊት

ነቢዩ ሚክያስ

ሁሉም

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የጌታን መወለድ ለእመቤታችን ያበሰረው ቅዱስ ሚካኤል ነው።

ሐሰት

እውነት

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?