Search Header Logo

የቅዱስ ቶማስ ታሪክ - ምድብ አንድ

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

3rd - 4th Grade

Used 1+ times

የቅዱስ ቶማስ ታሪክ - ምድብ አንድ
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

5 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ቅዱስ ቶማስ ማን ነው ?

ከሐዋርያት መካከል አንዱ ነው።

ከነቢያት ወገን የሆነ ሰው ነው።

ሰዱቃውያን ከተባሉ ወገኖች አንዱ ነው።

መልሱ የለም

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ከሚከተሉት የሐዋርያት ስሞች መካከል የአንዱ ትርጉም ጨለማ ማለት ነው።

ማቴዎስ

ማርቆስ

ዲዲሞስ

ጴጥሮስ

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ሰዱቃውያን በትንሳኤ ሙታን ወይም ከሞት በኋላ ባለ ሕይወት ያምናሉ።

እውነት

ውሸት / ሐሰት

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያትን በተዘጋ ቤት በገባ ጊዜ ምን አላቸው?

መጻሕፍትን እንዲያነቡ አዘዛቸው

እንዲጸልዩ ነገራቸው

ሰላም ለእናንተ ይሁን አላቸው

ሁሉም መልሶች ናቸው

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

Media Image

ይህ ምስል ምን ያመለክታል?

ጌታችን ለሐዋርያት ሲገለጥላቸው

የተወጋ ጎኑን የተቸነከሩ እጆቹን ሲያሳያቸው

በዝግ ቤት ገብቶ " ሰላም ለእናንተ ይሁን " ሲላቸው

ሁሉም መልሶች አይደሉም

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?