Search Header Logo

ትምህርተ ሃይማኖት - የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደዚህ ምድር መምጣት ምድብ ፪

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

1st - 3rd Grade

Used 1+ times

ትምህርተ ሃይማኖት - የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደዚህ ምድር መምጣት ምድብ ፪
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

7 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ኤጲፋኒ ማለት ምን ማለት ነው?

ሀ) ጥምቀት ማለት ነው

ለ) አስተርእዮ ማለት ነው

ሐ) ማታየት ማለት

መ) መገለጥ ማለት ነው

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

አዳም በሠራው በደል ከአምላኩ በመጣላቱ ምክንያት ምን አገኘው?

ሀ) ከእግዚአብሔር የተሰጠው ሥልጣኑ ተጠብቆ ኖረ

ለ) ልጀነቱን አጥቶ ነበር

ሐ) በገነት ኖረ

መ) መልስ አልተሰጠም

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

እግዚአብሔር ለአዳም በገባው ቃል መሠረት__________________________ዓመት ሲፈጸም ሰው ሆኖ ታዬ ወይም ተገለጠ

ሀ) 7513

ለ) 5500

ሐ) አምስት ቀን ተኩል

መ) ለ እና ሐ መልስ ናቸው

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ከቅዱሳን መካከል በነገረ ድኅነት ውስጥ ትልቅ ድርሻ ያለው

ሀ) ቅዱሳን መላእክት

ለ) እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም

ሐ) ጻድቃን

መ) ሰማእታት

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲወልድ በአንድ ላይ የዘመሩት እነማን ናቸው

ሀ) ሰዎች ብቻ

ለ) መላእክት ብቻ

ሐ) ሰውና ማላእክት

መ) መልስ አልተሰጠም

6.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ቃል ከሥጋ ተዋሕዶ በመታየቱ ወይም በመገለጡ ማን ተባለ

ሀ) ኢየሱስ

ለ) አማኑኤል

ሐ) ክርስቶስ

መ) እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሆነ ማለት ነው

7.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ከጌታችን ከመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደዚህ ምድር በመምጣቱ ከምዳናችን ባሻገረ ምን እንማራለን

ሀ) ትህትና

ለ) ፍቅር

ሐ) ርኅራኄ

መ) ክፋትን ማራቅ

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

By signing up, you agree to our Terms of Service & Privacy Policy

Already have an account?