
ትምህርተ ሃይማኖት - በጌታችን በመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት የሥላሴ መገለጥ ምድብ ፩
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
2nd - 4th Grade
Used 2+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
6 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከሚከተሉት ውስጥ ስለ ጥምቀት የሚገልጽልን የትኛው ነው?
ሀ) በተከማቸ ውሃ ውስጥ መነከር ማለት ነው።
ለ) ውሃ ውስጥ መዘፈቅ ማለት ነው።
ሐ) ውሃ ውስጥ ገብቶ መውጣት ማለት ነው።
መ) ሁሉም መልስ ነው
2.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
የሥላሴን ልጅነት የሚያሰጥውን ጥምቀት የመሠረተው ማን ነው?
ሀ) መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ
ለ) ነቢዩ ኢሳያስ
ሐ) ሐዋርያት
መ) መልስ የለም
3.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ጌታችን መድኃኒታችን የተጠመቀበት ቦታ የት ነው?
ሀ) ናዝሬት
ለ) ዮርዲያኖስ
ሐ) ቤተልሔም
መ) ደብረዘይት
4.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ጌታችን በምን ተጠመቀ
ሀ) በውሃ
ለ) በማር
ሐ) በወተት
መ) መልስ የለም
5.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከጥምቀት ምን ይገኛል?
ሀ) ጽድቅ
ለ) ዳግም ልደት
ሐ) አዲስ ሕይወት ይገኝበታል
መ) ክርስቶስን እንመስልበታለን
6.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ጌታችን ከውሃ ተጠምቆ ሲወጣ ምን ተገለጠ
ሀ) ሰማያት ተከፈቱ
ለ) አንድነትና ሦስትነት በግልጽ ታዬ
ሐ) ምሥጢረ ሥላሴ ተገለጠ
መ) ሁሉም መልስ ናቸው
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?