
መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት - ጠቢቡ ሰሎሞን - ምድብ 2
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
4th - 5th Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
7 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ጠቢቡ ሰሎሞን እስራኤልን በማስተዳደር ስንተኛው ሰው ነው?
ሁለተኛው
አራተኛው
የመጀመሪያው
አምስተኛው
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የጠቢቡ ንጉሥ ሰሎሞን ወላጅ እናቱ ማን ትባላለች?
ሐና
ሣራ
ቤርሳቤህ
መልሱ የለም
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የጠቢቡ ሰሎሞን አያት የቅዱስ ዳዊት አባት እሴይ ተብሎ ይጠራል።
እውነት
ሐሰት / ውሸት
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ጠቢቡ ሰሎሞንን ንጉሥ እንዲሆን አድርገው የቀቡት ሁለት ሰዎች እነማን ናቸው?
ካህኑ ዔሊ እና ነቢዩ ኤልያስ
ካህኑ ሳዶቅ እና ነቢዩ ናታን
ካህኑ ዘካርያስ እና ነቢዩ ዮሐንስ
መልስ የለም
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
በሁለቱ ሴቶች ላይ ጠቢቡ ሰሎሞን የሰጠው ፍርድ ምንድን ነው?
በሁለት ሴቶች መሐከል ዕጣ እንዲጣል
ሁለቱም ልጁን በየተራ እንዲያሳድጉ
ልጁ ለሁለት ተሰንጥቆ እንዲካፈሉት
ፍርድ አልተሰጠም
6.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ጠቢቡ ሰሎሞን የእግዚአብሔር ቤት የሰራው እግዚአብሔር ለዳዊት በገባው ቃል መሠረት ነው።
ሐሰት / ውሸት
እውነት
7.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ጠቢቡ ሰሎሞን ከእግዚአብሔር ጥበብን የለመነው ለምንድን ነው?
እግዚአብሔር ላለማሳዘን
በእግዚአብሔር ሥርዓት ለመጓዝ
እስራኤል ታላቅ ሕዝብ በመሆኑ
ሁሉም መልስ ነው
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Classlink

Continue with Clever
or continue with

Microsoft
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?