Search Header Logo

በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን የኢትዮጵያ በዓል አከባበር( ምድብ 1)

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

1st - 5th Grade

Used 1+ times

በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን የኢትዮጵያ በዓል አከባበር( ምድብ 1)
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

6 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

በዓል ማለት ምን ማለት ነው?

አከበረ

መታሰቢያ ማደረግ

ማሰብ

መዘከር

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የጥምቀት በዓል እንዴት ይከበራል?

በአደባባይ

በአንድ አካባቢ ያሉ አብያተ ክርስቲያን በአንድ ላይ የሚያከብሩት ነው።

የሚታወቅ ነገር የለውም ስለ አከባበሩ።

ሁሉም መልስ ነው።

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የልደት እና የጥምቀት በዓል ከዘጠኙ አበይት በዓላት ውስጥ አይደለም።

እውነት(ትክክል)

ሐሰት(ውሸት)

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የዛሬው ትምህርት የልደት እና የጥምቀት በዓል መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሆኑን ተምረናል።

እውነት(ትክክል)

ሐሰት(ውሸት)

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ያጠመቀው ማን ነው?

ሐዋርያው ዮሐንስ

ሐዋርያው ቶማስ

መጥመቀ መልኮት ዮሐንስ

እራሱ ነው የተጠመቀው

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በየት ተጠመቀ?

በአባይ ወንዝ

በኤዶም ሰላጤ

በዮርዳኖስ

በጣና ሀይቅ

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?