Search Header Logo

በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ሲገባ እና ውስጥ ምድብ ሁለት

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

5th - 9th Grade

Used 1+ times

በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ሲገባ እና ውስጥ ምድብ ሁለት
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

10 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

እግዚአብሔር ሙሴን ጫማውን እንዲያወልቅ ያዘዘበት የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል የቱ ነው?

ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ 3 ቁጥር 7

ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 4 ቁጥር 10

ኦሪት ዘጸአት ምዕራፍ 3 ቁጥር 6

ሁሉም መልስ ነው

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ቤተ ክርስቲያን ጫማ የምናወልቀው የምንሳለመው ለምንድን ነው?

የተቀደሰ ቦታ ስለሆነ

የእግዚአብሔር ቤት ስለሆነ

መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሥርዓት ስለሆነ

የቀደሙ ቅዱሳን አባቶቻችንን አርዐያ አድርገን

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

መጽሐፈ እያሱ ወልደ ነዌ ምዕራፍ 5 ቁጥር 13 እስክ 15 ላይ ያለው ታሪክ ስለምን ያስተምረናል?

ስለምንም አያስተምረንም

ለተቀደሰ ቦታ መስገድ እንዳለብን

ለተቀደሰ ቦታ መስገድ እንደሌለብን

ሁሉም መልስ ይሆናል

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ቤተ ክርስቲያን ከመግባታችን በፊት ማድረግ ያለብን ምንድን ነው?

ማማተብ

መሳለም

ጫማችንን ማውለቅ

ምንም ማድረግ የለብንም

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ሰቀላ ወይም ሞላላ ቤተ ክርስቲያን አሰራር ከማን የተወሰደ ነው(ማን ከሰራው ቤተ ክርስቲያን ምሳሌ የተወሰደ ነው?

ከፊሊጲስዮስ

ከዘመነ ሰማዕታት

ከጠቢቡ ሰሎሞን

ከቅዱስ ዳዊት

6.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

በክብ ቅርጽ የቤተ ክርስቲያን አሰራር ውስጥ በምስራቅ በኩል ባለው በር ማን ነው የሚገባው?

ወንዶች

ሴቶች

ካህናት

ማንም አይገባም

7.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ስንት አይነት የሕንጻ ቤተ ክርስቲያን አሰራር አሉ?

ሁለት

ሶስት

አራት

አምስት

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?