
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ጸበል ጸዲቅ ምድብ ፩
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
KG - 5th Grade
Used 4+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
7 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ጸበል ጸዲቅ ማለት በቅዱሳን ስም የሚዘጋጅ ምግብ እና መጠጥ በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋ ያለው ማለት ነው።
ውሸት(ሐሰት)
እውነት (ትክክል)
2.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ይህ ስዕል በዛሬው ትምህርታችን ምን ያስተምረናል?
ለቅዱሳን ስዕል ክብር።
በቅዱሳን ስም የሚደረግ ዝክር ጥቅም እንዳለው።
ምንም አልተማርንም
መልስ የለም
3.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ጸበል ጸዲቅ በምናደርግበት ጊዜ በምን ጀምረን በምን እንጨርሳለን?
በመጫወት
በጸሎት
በመተኘት
መልስ የለም
4.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ጸበል ጸዲቅ የሚደረገው በቤት ውስጥ ብቻ ነው።
እውነት (ትክክል)
ውሸት(ሀሰት)
5.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
በዚህ ፎቶ ምን ተረዳን?
ልጆቹ የቅዱስ ገብርኤል ዝክር እያደረጉ።
ወር በገባ በ፲፱ የሚዘከረው መልአክ ልጆቹ ከተቸገሩ ልጆች ጋር ሲዘክሩ
ምንም አያደርጉም።
መልስ የለም
6.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
የጸበል ጸዲቅ ሥርዓት መጽሐፍ ቅዱስ መሠረት ያደረገ አይደለም።
እውነት(ትክክል)
ውሸት(ሀሰት)
7.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከሥርዓተ ቅዳሴ በኋላ በቤተ ክርስቲያን የሚደረግ የምግብ እና የመጠጥ መስተንግዶ መክፈልት ወይም በረከትም ይባላል።
ውሸት(ሀሰት)
እውነት(ትክክል)
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?