Search Header Logo

ጻድቁ ኢዮብ - ምድብ ፩

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

3rd - 4th Grade

Used 1+ times

ጻድቁ ኢዮብ - ምድብ ፩
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

8 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጻድቁ ኢዮብ ስንት ልጆች ነበሩት?

አምስት

አራት

ሰባት

አሥር

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

" በምድር ላይ እንደ እርሱ ንጹሕና ጻድቅ የለም " ያለው ማን ነው?

ሰይጣን

እግዚአብሔር

መላእክት

መልሱ የለም

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጻድቁ ኢዮብ እግዚአብሔርን የሚፈራውና የሚያከብረው ሀብታም ስለሆነ ነው።

እውነት

ሐሰት / ውሸት

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጻድቁ ኢዮብ ስንት ግመሎች ነበሩት?

አምስት ሺህ

ሰባት ሺህ

ሦስት ሺህ

አራት ሺህ

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ከሚከተሉት አንዱ ሰይጣን በጻድቁ ኢዮብ ላይ ያደረገው ነው።

ሰይጣን ንብረቱን እንዲዘረፍ አደረገ

ብላቴኖቹን በሰይፍ አስገደለ

በጎቹንና ጠባቂዎቹን በእሳት አስበላበት

ግመሎቹንም አስወሰደበት

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጻድቁ ኢዮብ መከራውን እንዲታገሥና እንዲጸና ሚስቱ በጎ ነገር ትመክረው ነበር።

እውነት

ውሸት / ሐሰት

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የሦስቱን የኢዮብ ወዳጆች ንግግር ያልተቀበለው ሰው ማን ይባላል?

ኤልፋዝ

በልዳዶስ

ሶፋር

ኤልዩስ

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?