
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን:- መውደድ ምድብ ፩(1)
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
KG - 5th Grade
Used 2+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
5 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የእግዚአብሔር ትዕዛዝ ሰውን ብቻ እንድንወድ ነው።
እውነት(ትክክል)
ውሸት(ሐሰት)
2.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
እዚህ ስዕለ አድህኖ ላይ የምናያቸው ቅዱሳን እነማን ናቸው?
አናንያን፣አዛርያ እና ሚሳኤልን ቅዱስ ገብርኤል ሲያድናቸው።
ቅድስት አፎምያ ቅዱስ ሚካኤል ሲያድናት።
ቅዱስ ቂርቆስ እና እናቱ ቅድስት ኢየሉጣ ቅዱስ ገብርኤል ሲያድናቸው።
መልስ የለም።
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ብትወዱኝ ትዕዛዜን ጠብቁ ያለው ማን ነው።
እግዚአብሔር
አዳም
ሔዋን
መልስ የለም
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ከቅዱስ ቂርቆስ ሕይወት ምን ተማርን?
ጸሎት መጸለይ በጣም እንደሚጠቀም።
ለወላጆች መታዘዝ።
የእግዚአብሔርን ቃል መጠበቅ ክብርን እንደሚያስገኝ።
ሁሉም መልስ ነው።
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
በቅዱስ ወንጌል እንዳነበብነው መዳኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለሕግ አዋቂው ያስተማረው እግዚአብሔርንና ሰውን ስለ መውደድ ነው።
እውነት
ሀሰት(ውሸት)
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Classlink

Continue with Clever
or continue with

Microsoft
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?