
ትምህርተ ሃይማኖት - ሆሣዕና ምድብ ሁለት
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
3rd - 7th Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
8 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ሆሣዕና ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ) አባክህ አሁን አድን
ለ) አባክህ አሁን ባርክ
ሐ) መድኃኒት
መ) ሁሉም መልስ ነው
2.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
በሆሣዕና ዕለት ሕዝቡ እና ሕፃናቱ ጌታችንን ምን ብለው አመሰገኑት?
ሀ) ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ
ለ) በጌታ ስም የሚመጠ የተባረከ ነው
ሐ) ሆሣዕና በአርያም
መ) ጌታ ሆይ አድነን፣ ባርከን እያሉ
3.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ሕዝቡና ሕፃናቱ ጌታችንን ሆሣዕና እያሉ ሲያመስኙ ምን እያደርጉ ነው
ሀ) ልብሳቸውን እያነጠፉ
ለ) ዘንባባ እያነጠፉ
ሐ) ምንም አላደርጉም
መ) መልስ አልተሰጠም
4.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ጌታችን ሆሣዕና እየተባለ ወደ ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ሲገባ በምን ላይ ሆኖ ነው?
ሀ) በአህያ ጀርባ
ለ) በፈረስ
ሐ) በበቅሎ
መ) በግመል
5.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ጌታችን በዕለተ ሆሣዕና ለምን በአህያ ጀርባ ላይ ተቀመጠ? ለምን በፈረስ ላይ አልተቀመጠም?
ሀ) የተነገረውን ትንቢት ለመፈጸም
ለ) የሰላም ዘመን አለመሆኑ ለማሳየት
ሐ) አህያ ፈጣን ስለሆነች
መ) መልስ አልተሰጠም
6.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ጌታችን ወደ ቤተመቅደስ ሲገባ ሕዝቡ ዘንባባ በመያዝ "በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው በማለት ነበር፡፡ ዘንባባ ማነጠፋቸው ምንን ለማመልከት ነው?
ሀ) ዘንባባ የሰላም ምልክት ስለሆነ የሰላም አምላክ ነህ ሲሉ
ለ) ዘንባባ ደርቆ እንደገና ሕይወት የዘራል፦ አንተም የደርቀ ታለመልማለህ ሲሉ
ሐ) ምንም አያመለክትም
መ) መልስ አልተሰጠም
7.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከሠርከ ሆሣዕና ጀምሮ እስከ ትንሣኤ ሌሊት ያሉት ዕለታት ሰሙነ ሕማማት የባላል፡፡ ስሙነ ሕማማት ምንን ለምሰብ የሚደረግ ሥርዓት ነው?
ሀ) ጌታችን ለእኛ ሲል የተቀበለወን መከራ ለማሰብ
ለ) የጨለማውን ዘመን ለማዘከር
ሐ) የዓመተ ፋዳ ዘመን ለማመልከት
መ) የዓመተ ኩነኔ ዘመን ለማስታወስ
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?