Search Header Logo

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን :- እድገት ምድብ አንድ

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

KG - 6th Grade

Used 1+ times

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን :- እድገት ምድብ አንድ
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

6 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ከእውቀት ሁሉ የሚበልጠው እና ዋነኛው እውቀት እግዚአብሔርን ማወቅ ነው ።

እውነት

ሀሰት

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ሦስቱ ህፃናት ለጣኦት አንሰግድም ብለው በሃይማኖት በመጽናታቸው በእሳት ሲጣሉ እሳቱ አቃጠላቸው።

እውነት

ሀሰት

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ ምንድን ነው? ከአንድ በላይ መልስ ምረጡ

እግዚአብሔርን መፍራት

የእግዚአብሔርን ህግ መፈፀም

ብዙ መጽሐፍ ማንበብ

ከክፉ ስር መራቅ

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጠቢቡ ንጉስ ሰሎሞን ከእግዚአብሔር ምን ለመነ?

ጥበብን

ሀብትን

ረጅም ዕድሜ መኖርን

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

እግዚአብሔርን መፍራት ማለት ምን ማለት ነው?

ትዛዙን መጠበቅ የሚወደውን ማድረግ የማይወደውን ነገር አለማድረግ ማለት ነው።

እንዳይቀጣን መጠንቀቅ ማለት ነው።

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በሃይማኖት ማደግ ማለት እንዴት ነው።

በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጸንቶ መኖር።

ከቅድስት ቤተክርስቲያን በተማርነው ትምህርት መጽናት።

ሁለቱም መልስ ነው።

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?