Search Header Logo

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ፦ሥርዓተ አገልግሎት ምድብ 1

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

KG - 4th Grade

Used 1+ times

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ፦ሥርዓተ አገልግሎት ምድብ 1
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

7 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ገብር ኄር ማለት ታማኝ እና ቸር አገልጋይ ማለት ነው?

እውነት (ትክክል)

ሐሰት (ውሸት)

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ታማኝ ማለት ምን ማለት ነው?

እውነተኛ

የተሰጠውን ሥራ በአግበቡ (በትክክል) የሚሠራ።

ሁሉም መልስ ነው።

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ለአገልግሎት ሁሉ ዋጋ የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው።

እውነት (ትክክል)

ውሸት (ሐሰት)

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ሥርዓተ አገልግሎት ማለት ምንድን ነው?

የቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ማውቅ ብቻ።

የቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ማወቅ እና መፈፀም።

መልስ የለም

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፭ ቁጥር ፲፬-፴ የተማርነውን በሥዕል የሚገልጠው የቱ ነው?

Media Image
Media Image
Media Image

መልስ የለም

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የነቢዩ ሳሙኤል ታሪክ በመጸሐፍ ቅዱስ በየትኛው ክፍል ይገኛል?

በመዝሙረ ዳዊት

በማቴዎስ ወንጌል

በመጽሐፈ ሳሙኤል

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በአገልግሎት መሳተፍ የምንችለው በእድሜ ትልቅ ሰው ስንሆን ብቻ ነዉ።

እውነት (ትክክል)

ሀሰት (ውሸት)

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?