
የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ክፍል ሦስት ምድብ ሁለት
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
5th - 9th Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
9 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
በአይሁድና በሳምራውያን መካከል የነበረው ጠብ ምን ነበር?
ሀ) ሳምራውያን ከብሉይ ኪዳን አምስቱን የሙሴን መጻሕፍት ብቻ ስለሚቀበሉ እና ትንሣኤ ሙታን የለም ብለው ስለሚያምኑ
ለ) አይሑድ ትንሣኤ ሙታን የለም ብለው ስለማያምኑ
ሐ) ሀ እና ለ መልስ ናቸው
መ) ምልሱ አልተሰጠም
2.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
እውነተኛይቱን የከርስትናን ሃይማኖት የመሠረተልን ማን ነው?
ሀ) ሐዋርያት
ለ) የጌታ ደቀመዛሙርት
ሐ) ነቢያት
መ) መልሱ አልተሰጠም
3.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ጌታ ከሙታን በተነሣ በኅምሳኛው ቀን (የጰንጠቆስጤ ወይም የጰራቅሊጦስ ዕለት) መንፈስ ቅዱስ ሲወርድ የመጀመሪያቱ ቤተ ክርስቲያን ስትመሠረት ምን ያህል ሰዎች ነብሩ?
ሀ) ሁለት መቶ
ለ) መቶ ሃምሣ
ሐ) መቶ ሃያ
መ) አምስት ሺ
4.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን ከተቀበሉ በኋላ ምን አደረጉ?
ሀ) በልዩ ልዩ ቋንቋ የእግዚአብሔርን ክብር ገለጡ
ለ) ወንጌልን አስተማሩ
ሐ) ስለ እግዚአብሔር መንግሥት መሰከሩ
መ) መልሱ የለም
5.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
በሐዋርያው በቅዱስ ጴጥሮስ ስብከት ልባቸው የተነካ ______________ ሰዎች አምነው እና ተጠምቀው ክርስትናን ተቀበሉ፡፡
ሀ) ሁለት ሺህ
ለ) አምስት ሺህ
ሐ) አንድ ሺህ
መ) ሦስት ሺህ
6.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ለቅዱስ እስጢፋኖስ መመረጥ ምክንያቱ ምን ነበር?
ሀ) የክርስቲያኖች ቁጥር በየጊዜው እየበዛ ስለሄደ በመካከላቸው ፍቅር በመኖሩ፡፡
ለ) የክርስቲያኖች ቁጥር በመብዛቱ በአንድነቱ ሥራ ውስጥ ሥራውን ተግተው አክብረው የሚፈጽሙ ግብረ ገቦችና ሥራ የማይወዱ ሰነፎች በመገኘታቸ፡፡
ሐ) ምንም ምክንያት አልነበረም
መ) መልስ አልተሰጠም
7.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ደቀመዛሙርቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ክርስቲያን የተባሉት የት ነው?
ሀ) ሶሪያ
ለ) አንጾኪያ
ሐ) በኢየሩሳሌም
መ) በሮም
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?