Search Header Logo

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን-የኢትዮጵያ ቅዱሳን መካናት ምድብ ፪

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

6th - 12th Grade

Used 1+ times

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን-የኢትዮጵያ ቅዱሳን መካናት ምድብ ፪
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

7 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

አባታችን አቡን አረጋዊን ወደ ደብረ ዳሞ ተራራ የወጡት እንዴት ነው?

በእግዚአብሔር ፈቃድ በእግራቸው ነው።

በእግዚአብሔር ፈቃድ በዘንዶ ነው።

በእግዚአብሔር ፈቃድ በመኪና ነው።

መልስ የለም

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ቅዱሳን መካናት ለሃገራችን ኢትዮጵያ የሰጡት ጥቅም ምንድን ነው?

ቱሪስቶች ወደ ሃገራችን እንዲመጡ ምክንያት ናቸው።

ብዙ ዕውቀት ያላቸው ሊቃውንት መገኛ ቦታ ነው።

ሁለቱም መልስ ነው።

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ቅዱስ ሉቃስ የሳለው የእመቤታችን ስዕለ አድህኖ የሚገኛው በየትኛው ነው?

Media Image
Media Image
Media Image
Media Image

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

Media Image

በስዕሉ ላይ ስለሚታየው ቤተ ክርስቲያን/ገዳም ትክክል ያልሆነው የቱ ነው።

በእግዚአብሔር ፈቃድና ትእዛዝ በውሃ ላይ የተሠራ ቤተ ክርስቲያን ነው።

በቅዱስ ይምረሐነ ክርስቶስ የተሠራ ቤተ ክርስቲያን ነው።

ቅዱስ ይምርሐነ ክርስቶስ ገዳም ይባላል።

ደብረ ሊባኖስ ገዳም ይባላል።

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የአባታችን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት አፅመ ሥጋቸው ያለበት ቅዱሳን መካናት የቱ ነው?

Media Image
Media Image
Media Image
Media Image

6.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ግማደ መስቀሉ ያረፈበት ከኢትዮጵያ ቅዱሳን መካናት የቱ ነው?

ደብረ ሊባኖስ

ግሸን ደብረ ከርቤ

አክሱም ጽዮን

መልስ የለም

7.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የሙሴ ጸላት የሚገችበት ከቅዱሳን መካናት ውስጥ የቱ ነው?

ደብረ ወርቅ ማርያም

አክሱም ጽዮን

ግሸን ማርያም

መልስ የለም

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?