
የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ክፍል አራት ምድብ ሁለት
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
4th - 8th Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
8 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ክርስትና የመንግሥት ሃይማኖት እንዲሆን ያወጀ እና ክርስቲያኖች እግዚአብሔርን የማምለክ ነፃነት እንዲኖራቸው ያደረገ ንጉስ ማን ይባላል?
ሀ) ኔሮን ቄሳር
ለ) ንጉሥ ድምትያኖስ
ሐ) ትራጃን
መ) ምልስ የለም
2.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
የንጉስ ቆስጠንጢኖስ እናት ማን ይባላል?
ሀ) ራሔል
ለ) ሕሌኒ
ሐ) ሄዋን
መ) ንግሥት ሳብ
3.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ንጉስ ቆስጠንጢኖስ በስንደቅ አላማ ላይ የወርቅ መስቀል በጦርነት ድል የነሳው ንጉስ ማን ይባላል?
ሀ) ትራዣን
ለ) ድምትያኖስ
ሐ) መክስሚያኖስ
መ) መልስ የለም
4.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከአራቱ ዓለም አቀፍ ጉባኤያት ቅዱስ ቆስጠንጢኖስ የነበረበት በየትኛው ነበር?
ሀ) በኤፌሶን ጉባኤ
ለ) በጉባኤ ቁስጥንጥንያ
ሐ) ጉባኤ ኒቂያ
መ) ጉባኤ ኬልቂዶን
5.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ስድስቱ የኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት የኢትዮጰያ፣ የኮፕቲክ፣ የሕንድ፣ የሶርያ፣ የአርመን፣ የኤርትራ አንድ የሚደርጋቸው የዶግማ ትምህርት የትኛው ነው?
ሀ) ሁለት አካል ሁለት ባሕርይ
ለ) በጽሎተ ሃይማኖት
ሐ) አንድ አካል አንድ ባሕርይ
መ) በሦስቱ ጉባኤያት ማለትም በኒቂያ፣ በኤፌሶን እና በቁስጥንጥንያ
6.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
በሦስት መቶ አሥራ ስምንቱ ሊቃውንት ተወግዞ የተለየው መናፍቅ ማን ይባላል?
ሀ) መቅዶንዮስ
ለ) አርዮስ
ሐ) ንስጥሮስ
መ) አውጣኪ
7.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
የሶሎሞንን ጥበብ ለማድነቅ ኢየሩሳሌም የሄደችው ኢትዮጵያዊቷ ንግሥት ሳባ ወደ ሀገሯ ስትመለስ ምን ይዛ መጣች?
ሀ) ቀዳማዊ ምንሊክን ወለደች
ለ) ምንም ይዛ አልመጣችም
ሐ) ታቦተ ጽዮን ወደ ኢትዮጵያ ለመጣት ምክንያት ሆነች
መ) ሀ እና ሐ መልስ ናቸው
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?