Search Header Logo

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን መታዘዝ ምድብ ሁለት

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

5th - 9th Grade

Used 1+ times

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን መታዘዝ ምድብ ሁለት
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

10 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

መታዘዝ ማለት ምን ማለት ነው?

ከራሳችን ፍቃድ ይልቅ የአምላካችን ፍቃድ የምናደርግበት ነው።

በቤተ ክርስቲያን አድርጉ የተባልነውን ማድረግ ማለት ነው።

ሕገ እግዚአብሔርን የምንፈጽምበት ነው።

የራሳችንን ፍቃድ የምናደርግበት ነው።

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጸሎት ማለት ምን ማለት ነው?

ለፈጣሪያችን የምናቀርበው ምስጋና ፣ልመና እና ምልጃ የምናቀርብበት ነው።

ጸሎት ማለት ለሰው ያምናቀርበው አቤቱታ ነው።

ከጓደኛችን ጋር ያምናደርጋው ውይይት ነው።

ሁሉም መልስ ይሆናል።

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ለእግዚአብሔር በመታዘዛችን በህይወታችን ምን እናገኛለን?

እግዚአብሔር በበረከት ይጎበኘናል።

ኑሯችን ሰላማዊ ይሆናል።

የተስፋይቱን ምድር እንወርሳለን።

መልስ የለውም።

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ወላጆቻችንን መስማት ጥቅሙ ምንድነው?

የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ መጠብቅ ነው።

ከወላጆቻችን ጋር ሰላማዊ ኑሮ ለመኖር ያስችለናል።

የተባረክን ልጆች አንድንሆን ያስችለናል።

መልስ የለውም።

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጸበል ጸዲቅ የምናደርገው ለማን ነው(ማንን ለመዘከር ነው)?

እግዚአብሔር ለመረጣቸው።

ለጓደኞቻችን በሕይወት እያሉ።

ለቤተሰቦቻችን በሕይወት እያሉ።

መልስ የለውም።

6.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

በዛሬው የመታዘዝ ትምህርታችን ምን ተማርን?

በመታዘዛችን የምናገኝው በረከት።

ለቤተ ክርስቲያን መታዘዝ ማለት ምን ማለት እንደሆነ።

ለሕይወታችን መታዘዝ መሠረታዊ የሆነ ትምህርት መሆኑ።

መልስ የለውም።

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በአዲስ ኪዳን ለወላጆች መታዘዝ እንዳለብን ያስተማረ ማን ነው?

መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ።

ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ።

ኢየሱስ ክርስቶስ።

ሁሉም መልስ ናቸው።

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?