Search Header Logo

ትምህርተ ሃይማኖት/ ሀልዎተ እግዚአብሔር/ የእግዚአብሔር መኖር ምድብ ፩ (1)

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

5th - 8th Grade

Used 2+ times

ትምህርተ ሃይማኖት/ ሀልዎተ እግዚአብሔር/ የእግዚአብሔር መኖር ምድብ ፩ (1)
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

5 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

በቤተ ክርስቲያናችን ሥርዓት አሁን ያለንበት ዘመን ምን ተብሎ ይጠራል?

ሀ) ዘመነ ሉቃስ

ለ/ ዘመነ ማቴዎስ

ሐ) ዘመነ ማርቆስ

መ) ዘመነ ዮሐንስ

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ሃይማኖት ማለት ምን ማለት ነው?

ሀ) በአንድ አምላክ ማመን

ለ) ለአንድ አምላክ መታመን

ሐ) ሀ እና ለ መልስ ናቸው

መ) መልስ የለም

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የእግዚአብሔርን መኖር ከምንረዳባቸው መንገዶች መካከል

ህ) በሥነ ፍጠረት

ለ/ በሰው ልጅ

ሐ) በመጽሐፍ ቅዱስ

መ) መልስ የለም

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

እግዚአብሔር ማለት ምን ማለት ነው?

ሀ) ኃያል

ለ) ሁሉን ቻይ

ሐ) ዓለምን ፈጥሮ የሚገዛ

መ) ሁሉም መልስ ናችው

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ስለ እግዚአብሔር መኖር ስንማር

ሀ) እግዚአብሔር ያለ፣ የነብረ ወደፊትም ስለ ሚኖረው ፈጣሪ ማወቅ ነው

ለ) አልፋ እና ኦሜጋ ስለሆነው ፈጣሪ መማር

ሐ) ሀ እና ለ መልስ ናቸው

መ) መልስ የለም

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?