
አልዓዛር እና ባላጠጋው ሰው - ምድብ 2
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
4th - 5th Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
7 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
በደጅ ወድቆ የነበረው ድሃው ሰው ስም ማን ይባላል?
ነዌ
እዮብ
መጻጉእ
አልዓዛር
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
በዚህ ታሪክ ውስጥ ወደ ሲ ዖል የወረደው የማን ነፍስ ነበር?
የአልዓዛር
የአብርሃም
የነዌ
መልስ የለም
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
በዚህ ምድር ስንኖር ላራሳችን ብቻ እንጂ ለተቸገሩ መርዳት አያስፈልግም።
እውነት
ሐሰት / ውሸት
4.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
የተቸገረን ሰው መርዳት
በሰማይ ዋጋ ያሰጣል
ገነት ያስገባል
ሕይወትን ያሰጣል
መልሱ የለም
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
በምስሉ ላይ የሚነጋገሩት እነማን ናቸው?
ሙሴና ኤልያስ
አብርሃም እና ነዌ
አብርሃምና አልዓዛር
ነዌ እና አልዓዛር
6.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ነዌ እና አብርሃም የሚነጋገሩት ስለ ምንድን ነው?
መልካም ስለማድረግ
የሲኦልን አስፈሪነት
የእግዚኣብሔርን ቃል ስለመስማት
የተቸገረን ስለመርዳት
7.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከሚከተሉት ውስጥ ትክክለኛ ያልሆነው የትኛው ነው?
አልዓዛር ከሞት በኋላ የሔደው ወደ ገነት ነው።
ነዌ በሲዖል ሆኖ ስለወንድሞቹ አብርሃምን ለመነው።
የተቸገረን መርዳት እና መልካም ማድረግ በሰማይ ዋጋ አለው።
መልሱ የለም
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?