Search Header Logo

ትምህርተ ሃይማኖት ፣ ምድብ አንድ

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

3rd - 4th Grade

Used 1+ times

ትምህርተ ሃይማኖት ፣ ምድብ  አንድ
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

5 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • Ungraded

ያመኑትን፣ የሰሙትን እውነት በማያምኑት ፊት መመስከር ___________________ይባላል።

ሀ) ማመን

ለ) መታመን

ሐ) ሃይማኖት

መ) ሁሉም መልስ ናቸው

Answer explanation

መ) ሁሉም መልስ ናቸው

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • Ungraded

ሊመረምሩት የማይቻለውን ሩቅ በመሆን እና በረቂቅነት ያለውን ይሆናል፣ ይደረጋል ብሎ መቀበል ምን ይባላል?

ሀ) ማመን

ለ) መታመን

ሐ) ሀ እና ለ መልስ ናቸው

መ) መልስ አልተሰጠም

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • Ungraded

በእምነት የተቀበሉትን እንዲሆን እንዲደረግ፣ እንዲፈጸም ተግባራዊ ምላሽ መስጠት ምን ይባላል?

ሀ) መታመን

ለ) ማመን

ሐ) ምስክርነት

መ) መልስ አልተሰጠም

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • Ungraded

ሃይማኖት ከፍልስፍና እና ከመራቀቅ የተገኘ ነው፡፡

ሀ) እውነት

ለ) ሐሰት

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • Ungraded

እግዚአብሔር ከአቤል መሥዋዕት ይልቅ በእምነት ያቀረበውን የቃየልን መሥዋዕት ተቀበለ

ሀ) እውነት

ለ) ሐሰት

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

By signing up, you agree to our Terms of Service & Privacy Policy

Already have an account?

Discover more resources for Religious Studies