Search Header Logo

የነቢዩ ኤልያስ ታሪክ ምድብ 2

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

4th - 5th Grade

Used 3+ times

የነቢዩ ኤልያስ ታሪክ ምድብ 2
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

7 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ነቢዩ ኤልያስ በነበረበት ዘመን የተቃወመው የጣዖት አምልኮ ማን ተብሎ ይጠራል?

ደራጎን

በኣል

ፈርኦን

መልሱ አልተሰጠም

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የንጉሡ የአክዓብ ሚስት ኤልዛቤል ለሕዝቡ ስለ በኣል ምን ሐሰት ነገርን ቻቸው?

የዝናም አምላክ ነው

ሰማይን ያዝዛል

ድርቅ ይከላከላል

ልጆችን ይሰጣል

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ነቢዩ ኤልያስን እንድትመግበው እግዚአብሔር ያዘጋጀለት ሴት የየት ሀገር ሰው ናት

የሰማርያ

የዮርዳኖስ

የሰራፕታ

ሁሉም መልሶች ናቸው

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ነቢዩ ኤልያስ ሕዝቡን ከአምልኮተ ጣዖት የመለሰው እውነተኛ መስዋዕት በማቅረብ ነው።

እውነት

ሐሰት / ውሸት

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የሰራፕታዋ ሴት ለነቢዩ ኤልያስ እንዲያበረክትላት ያቀረበችለት ምንድን ነው?

ሀ. ዱቄትና ውሃ

ለ. ውሃ እና ዘይት

ሐ. ዱቄት እና ዘይት

መ. መልሱ ሀ እና ሐ ናቸው

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

Media Image

በምስሉ ላይ የሚታዩት እነማን ናቸው?

አክዓብ እና ኤልዛቤል

ኤልያስ እና ኤልዛቤል

ኤልያስ እና ልጇ የሞተባት መበለት

ሁሉም መልስ ናቸው

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የናቡቴ የወይን እርሻ ታሪክ ምን ያስተምረናል?

ግፍ ያለመሥራት

የሰውን ገንዘብ ያለመመኘት

እግዚአብሔር ያያል ብሎ መጠንቀቅ

ሁሉም መልሶች ናቸው

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?