Search Header Logo

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን - ጸሎት ምድብ 1

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

KG - 5th Grade

Used 1+ times

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን - ጸሎት ምድብ 1
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

8 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጸሎት የሚለው ቃል የግዕዝ ቃል ነው።

እውነት

ሀሰት

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጸሎት የሚያስፈልገው ችግር ሲገጥመን ብቻ ነው።

እውነት

ሀሰት

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጸሎት ከማድረግ በፊት እግዚአብሔር አምላካችን ሁሉን ቻይ መሆኑን እና የጠየቅነውን ሁሉ ማድረግ እንደሚችል ማመን አለብን።

እውነት

ሀሰት

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ከጸሎት ሥርዓቶች ውስጥ ያልሆነው የትኛው ነው?

ቀጥ ብሎ መቆም

ማማተብ

ከሰዎች ጋር መነጋገር

ስግደት

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

እንደ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓት በቀን ሰባት ጊዜ መጸለይ ባንችል ጠዋት እና ማታ መጸለይ ግን አለብን።

እውነት

ሀሰት

6.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ምግብ ከመመገባችን በፊት ጸሎት ለምን እናደርጋለን?

የምንመገበው የተባረከ እንዲሆን።

የምንመገበው የሰጠንን አምላክ ለማመስገን።

ከምግብ በፊት መጸለይ አያስፈልግም።

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ከጸሎት ዓይነቶች አንዱ ፣ አንድ ሰው ብቻውን የሚጸልየው የጸሎተ አይነት የትኛው ነው?

የግል ጸሎት

የማህበር ጸሎት

የቤተሰብ ጸሎት

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?