Search Header Logo

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን - ጸሎት ምድብ 2

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

6th - 12th Grade

Used 1+ times

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን - ጸሎት ምድብ 2
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

8 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጸሎት የሚለው ቃል የምን ቃል ነው?

የግዕዝ

የአማርኛ

የግሪክ

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የጸሎት ጥቅም ምንድን ነው?

ለምስጋና (እግዚአብሔር ስላደረገልን እና ስለሚያደርግን ምስጋና የምናቀርብበት)

ለልመና (የሚያስፈልገንን ከእግዚአብሔር የምንጠይቅበት)

በተቸገርን ሰዓት ብቻ እግዚአብሔር እርዳታ የምንጠይቅበት።

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጸሎት ከማድረጋችን በፊት በውስጣችን የሚያስፈልጉን ነገሮች ምን ምን ናቸው?

እምነት

ተስፋ

ፍቅር

ሁሉም

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

በጸሎት ጊዜ መደረግ ያለባቸው ሥርዓቶች የትኞቹ ናቸው?

ቀጥ ብሎ መቆም

አክብሮትና በፍርሀት መቆም

በማማተብ ጸሎት መጀመር

ጸሎት ምንም ሥርዓት የለውም

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

በልጅነቱ ሲነግሥ(ንጉስ ሲሆን) አስተዋይ ልቡና ስጠኝ ብሎ የጸለየው እና ከእግዚአብሔር ጥበብ እና ማስተዋል የተሰጠው ንጉስ ማን ነው?

ዮናስ

ሙሴ

ሰሎሞን

መልስ የለም

6.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

በዓሣ ነባሪ ሆድ ውስጥ ሆኖ ወደ አምላኩ ወደ እግዚአብሔር የጸለየ ማን ነው?

ሙሴ

ዮናስ

ሰሎሞን

መልስ የለም

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ከጸሎት አይነቶች ውስጥ በአንድ ቤት ውስጥ በአንድ ላይ የሚኖሩ ሰዎች የሚጸልዩት ጸሎት ምን ይባላል።

የቤተሰብ ጸሎት

የግል ጸሎት

የማህበር ጸሎት

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?