ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን (ንዋያተ ቅድሳት) ምድብ ፪(2)

Quiz
•
Religious Studies
•
6th - 12th Grade
•
Medium
Debre Genet Kidist Selassie
Used 7+ times
FREE Resource
7 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
45 sec • 1 pt
በቤተ ክርስቲያን ምሳሌያዊ አስተምሮ ቅዱሳን መጽሕፍት -------------አትሮንስ ደግሞ--------ምሳሌ ናቸው።
የመላእክት እና የእመቤታችን።
የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ እና እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም።
2.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
እዚህ ፎቶ ላይ የምታዩት ንዋያተ ቅድሳት ጥቀሱ።
አትሮንስ እና ቅዱሳን መጻሕፍት ።
ደውል
ሻማ እና መቅረዝ።
የተዘረጋ ጥላ እና ድባብ
3.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
"አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር ከማን እንደ ተማርኸው ታውቃለህና፤ ከሕፃንነትህም ጀምረህ ክርስቶስ ኢየሱስን በማመን፥ መዳን የሚገኝበትን ጥበብ ሊሰጡህ የሚችሉትን ቅዱሳን መጻሕፍትን አውቀሃል። የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና በበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል" የሚለውን ምን ላይ እናገቸዋለን።
ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፩ ቁጥር ፳፮
ሁለተኛው ጢሞቴዎስ ምዕራፍ ፫ ቁጥር ፲፬-፲፯
ኦሪት ዘጸአት ምዕራፍ ፴፱ ቁጥር ፩
ሉቃስ ምዕራፍ ፪ ቁጥር ፲፩
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ቤተ ክርስቲያን ልብሰ ተክህኖ(የካህናት ልብስ) አሰራሩ መሠረቱ ምንድን ነው?
ሰዎች የተመቻቸውን።
እግዚአብሔር ለሙሴ እንዳዘዘው።
ምንም መሠረት የለውም።
5.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሲነበብ ከምታውቋቸው ቅዱሳን መጻሕፍት እነማን ናቸው።
ተአምረ ማርያም
መጽሐፍ ቅዱስ
ድርሳነ ሚካኤል
መዝገብ ጸሎት
6.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ይህ ንዋየ ቅድሳት ምሳሌ ምንድን ነው።
ጲላጦስ "እኔ ከደሙ ንጹሕ ነኝ" ብሎ የታጠበበት።
እግዚአብሔር የሚገለጥበት ዓምድ ደመና።
የመጥምቁ ዮሐንስ ስብከት።
የጌታችን አዳም ወዴት ነው የሚለውን የማንቂያ ቃል።
7.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ዛሬ ከተማርናቸው ንዋያተ ቅድሳት ውስጥ የሻማ፣መቅረዝ እና ጧፍ ምሳሌነታቸው የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፣እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እና መላእክት ነው።
እውነት(ትክክል)
ውሸት(ሐሰት)
Similar Resources on Wayground
10 questions
ምድብ ፪ አማርኛ ፊደል ፤ ቃላት ፤ ንባብና ጽሕፈት

Quiz
•
6th - 12th Grade
8 questions
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን - ጸሎት ምድብ 2

Quiz
•
6th - 12th Grade
7 questions
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን - ነገረ ማርያም ክፍል ፪ እና ወቅትና ምስጋና ምድብ 2

Quiz
•
6th - 12th Grade
5 questions
ትምህርተ ሃይማኖት - የጌታችን ዕርገት ምድብ ሁለት

Quiz
•
5th - 7th Grade
8 questions
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን :- እድገት ምድብ 2

Quiz
•
7th - 12th Grade
Popular Resources on Wayground
10 questions
SR&R 2025-2026 Practice Quiz

Quiz
•
6th - 8th Grade
30 questions
Review of Grade Level Rules WJH

Quiz
•
6th - 8th Grade
6 questions
PRIDE in the Hallways and Bathrooms

Lesson
•
12th Grade
10 questions
Lab Safety Procedures and Guidelines

Interactive video
•
6th - 10th Grade
10 questions
Nouns, nouns, nouns

Quiz
•
3rd Grade
25 questions
Multiplication Facts

Quiz
•
5th Grade
11 questions
All about me

Quiz
•
Professional Development
15 questions
Subtracting Integers

Quiz
•
7th Grade