
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ፦ቤተ ክርስቲያን መሄድ እና ማማተብ ምድብ 2
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Professional Development, Religious Studies
6th - 12th Grade
Used 2+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
10 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
በቤተ ክርስቲያን ትምህርት ከግራ ወደ ቀኝ አድርገን ማማተባችን ምንን በማስመልከታችን ነው።
ከሰማይ መውረዱን።
አዳም ከሲዖል ወደ ገነት መመለሱን።
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ወደ ቤተ ክርስቲያን ለምን እንሄዳለን።
ለጸሎት ፣ቅዳሴ ፣ለቁርባን ፣ለስግደት እና ለትምህርት።
ከጓደኞቻችን ጋር ለመገናኘት ብቻ፣ሌላ የምንሄድበት ቦታ ስለሌለ፣ቤተሰቦቻችን እንሄድ ስላለኑ።
3.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ስለ ቤተ ክርስቲያን ትክክል የሆነው የቱ ነው?
ቤተ ክርስቲያን የጸሎት እና የስግደት ቤት ናት።
ቤተ ክርስቲያን የእግዚአብሔር ቤት ናት።
ቤተ ክርስቲያን ክርስቲያኖች ከእግዚአብሔር ጋር የሚገናኙበት ቦታ ናት።
4.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
በዛሬው ትምህርታችን መሰረት ቤተ ክርስቲያን ለመሄድ ምን ዓይነት ዝግጅት ያስፈልጋል?
ንጽህና መጠበቅ።
የታጠበ ንጹህ ልብስ እና ነጠላ ማዘጋጀት።
የተጣላነው ሰው ጋር መታረቅ።
ምንም ዝግጅት አያስፈልግም።
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
"ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ" የሚለው በመጽሐፍ ቅዱስ በየትኛው ቦታ ይገኛል?
የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 11
መዝሙረ ዳዊት መዝሙር 121(122)
6.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ስናማትብ በመጀመሪያ እጃችንን ከየት ወደ የት እናርጋለን?
ከቀኝ ወደ ግራ
ከግራ ወደ ቀኝ
ከላይ ከግንባራችን ወደ ታች።
7.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ስናማትብ የመስቀል ወይም የክብ ቅርጽ እንሠራለን።
እውነት
ውሸት/ ሀሰት(የመስቀል ቅርጽ ነው የምንሠራው)
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Classlink

Continue with Clever
or continue with

Microsoft
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?