ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን-ታላላቅ በዓላት በኢትዮጵያ (የመስቀል በዓል) ምድብ አንድ

Quiz
•
Religious Studies
•
KG - 6th Grade
•
Easy
Debre Genet Kidist Selassie
Used 1+ times
FREE Resource
6 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
አይሁድ ጌታችን የተሰቀለበትን ቅዱስ መስቀል ከክርስቲያኖች ለመሰወር ምን አደረጉ?
ቅዱስ መስቀሉ ቀብረው ቦታው ላይ ቆሻሻ እንዲጣል አደረጉት።
ቅዱስ መስቀሉን እሩቅ ሀገር ወስደው አስቀመጡት።
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የጌታችንን ቅዱስ መስቀል ከተደበቀበት ያገኘችው ቅድስት ንግስት ማን ትባላለች?
ቅድስት እሌኒ
ቅድስት አርሴማ
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ጌታችን የተሰቀለበት ቅዱስ መስቀል ከተቀበረበት የተገኘው መጋቢት 10 ሲሆን በዓሉ በድምቀት የሚከበረው ግን መስከረም17 ነው።
እውነት
ሀሰት
4.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ኢትዮጵያ በማይዳሰሱ ቅርስነት በዩኔስኮ(UNESCO) ያስመዘገበቻቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ በዓላት የትኞቹ ናቸው?
የልደት በዓል
የጥምቀት በዓል
የመስቀል በዓል
የትንሣኤ በዓል
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የደመራ በዓል አከባበር ሥርዓት አመጣጥ ቅድስት እሌኒ መስቀሉን ለማግኘት ያደረገችውን ድርጊት የሚያመለክት ነው።
እውነት
ሀሰት
6.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
በኢትዮጵያ አዲስ አበባ ከተማ የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት የሚከበርበት ቦታ መስቀል አደባባይ ይባላል።
እውነት
ሀሰት
Similar Resources on Wayground
Popular Resources on Wayground
10 questions
Lab Safety Procedures and Guidelines

Interactive video
•
6th - 10th Grade
10 questions
Nouns, nouns, nouns

Quiz
•
3rd Grade
10 questions
Appointment Passes Review

Quiz
•
6th - 8th Grade
25 questions
Multiplication Facts

Quiz
•
5th Grade
11 questions
All about me

Quiz
•
Professional Development
22 questions
Adding Integers

Quiz
•
6th Grade
15 questions
Subtracting Integers

Quiz
•
7th Grade
20 questions
Grammar Review

Quiz
•
6th - 9th Grade