Search Header Logo

ትምህርተ ሃይማኖት - ዳግም ትንሣኤ ምድብ ሁለት

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

5th - 8th Grade

Used 1+ times

ትምህርተ ሃይማኖት - ዳግም ትንሣኤ ምድብ ሁለት
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

5 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ዳግም ትንሣኤ ማለት ምን ማለት ነው?

ሀ) ጌታችን በድጋሚ ከሞት መነሣቱ

ለ) ጌትችን በድጋሚ ለሐዋርያቱ በተዘጋ ቤት ውስጥ ስለተገለጠ

ሐ) የትንሣኤው ቃለ እግዚአብሔር ሳይለወጥ፤ በሙሉ በዚህ ቀን ስለሚደገም፡፡

መ) ለ እና ሐ መልስ ናቸው

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ትንሣኤ ማለት ምን ማለት ነው?

ሀ) ወደ ላይ ክፍ ማለት ነው

ለ) ወደ ላይ መውጣት

ሐ) ጌትችን ሞትን ድል ነስቶ ስለተነሣ

መ) ሁሉም መልስ ናቸው

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ከሚከተሉት ውስጥ ለሐዋርያነት ከመመረጡ በፊት ዲዲሞስ የሚለው ስም የነበረው እና የክርስቶስን ትንሣኤ ከማያምኑት ወገን ነበር እርሱ ማነው?

ሀ) ቅዱስ ጴጥሮስ

ለ) ቅዱስ ያዕቆብ

ሐ) ቅዱስ ማቴዎስ

መ) መልስ አልተሰጠም

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የትንሣኤው ምሥጢር ለሁለተኛ ጊዜ ለሐዋርያት የተገለጠበት ዕለት ምን ተብሎ ይጠራል?

ሀ) ትንሣኤ

ለ) ዳግም ትንሣኤ

ሐ) ደብረዘይት

መ) ዕርገት

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ቶማስ የኢየሱስ ክርስቶስን ጎን ሲዳስስ እጁ ከእሳት እንደገባ ጅማት ተኮማተረች ፡፡ “ጌታዬ” “አምላኬ” አለ፡፡ እንዲህ ሲል ምን ማለቱ ነው?

ሀ) ጊታዬ ሲል ሥጋ መልበሱን

ለ) አምላኬ ማለቱ መለኮትነቱን

ሐ) አንተ ከዓለም በፊት የነብረክ፣ አሁንም ያለህ፣ አለምን አሳልፈህ የምትኖር

መ) አንተ ሰማያዊም፣ መድራዊም ነህ ሲል ነው

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?