Search Header Logo

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ክፍል አራት ምድብ አንድ

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

3rd - 5th Grade

Used 1+ times

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ክፍል አራት ምድብ አንድ
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

5 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

በ312 ዓ ም በክርስቲያኖች ላይ ይደርስ የንበርውን መከራ እንዲቆም ያደረገ ንጉስ ማን ይባላል?

ሀ) ኔሮን ቄሳር

ለ) ታላቁ ቆስጠንጢኖስ

ሐ) ማርቆስ አውሮሊዮስ

መ) ዳክዮስ

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ታላቁ ቆስጠንጢኖስ መቼ ተወለደ?

ሀ) በ312 ዓ ም

ለ) በ272 ዓ ም

ሐ) በ270 ዓ ም

መ) በ325 ዓ ም

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ኦርቶዶክስ ማለት ምን ማለት ነው?

ሀ) ምንም ማለት አይደለም

ለ) አማራጭ

ሐ) ተጨማሪ

መ) ቀጠተኛ እምነት

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ተዋሕዶ ማለት ምን ማለት ነው?

ሀ) ሰው አምላክ ሆነ አምላክ ሰው ሆነ ማለት ነው

ለ) አንድ አካል አንድ ባሕርይ ማለት ነው

ሐ) ሁለት ባሕርይ ሁለት አካል ማለት ነው

መ) መልስ አልተሰጠም

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ንግሥት ሳባ የምን ሀገር ንግሥት ናት?

ሀ) ኢየሩሳሌም

ለ) የእንግሊዝ

ሐ) የኢትዮጵያ

መ) የአሜሪካ

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?