
ትምህርተ ሃይማኖት - ዳግም ትንሣኤ ምድብ አንድ
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
2nd - 4th Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
5 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ትንሣኤ ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ) ወደ ላይ መውጣት
ለ) ወደ ላይ ከፍ ማለት
ሐ) ሀ ብቻ መልስ ነው
መ) መልስ አልተሰጠም
2.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ጌታችን በዕለተ ዐርብ ተሰቅሎ በፈቃድ ቅድስት ንፍሱን ከቅድስት ሥጋው ሲለይ ከመስቀል ላይ አውርደው በአዲስ መቃብር የቀበሩት እነማን ናቸው?
ሀ) ጴጥሮስ እና ኒቆዲሞስ
ለ) ዮሴፍ እና ኒቆዲሞስ
ሐ) ዮሐንስ እና ማቴዎስ
መ) ሁሉም መልስ ናቸው
3.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
በመጀመሪያው የጌታ ትንሣኤ ከደቀመዛሙርቱ ጋር ያልነበረው ማን ነበር?
ሀ) ማትያስ
ለ) ቶማስ
መ) ማቴዎስ
መ) ጳውሎስ
4.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ጌታችን ከሙታን ከተነሣ በኋላ ቶማስ ወዳለበት፣ ሐዋርያት ወደ ተሰበሰቡበት የሄደው በስንትኛው ቀን ነው?
ሀ) በስምንተኛው ቀን
ለ) በሦስተኛው ቀን
ሐ) በተናሣ በሳምንቱ
መ) ሀ እና ሐ መልስ ናቸው
5.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ዳግም ትንሣኤ ለምን ተባለ?
ሀ) ጌታችን በድጋሚ በተዘጋ ቤት ውስጥ ስለታየ
ለ) በትንሣኤ ዕለት የሚባለው ቃለ እግዚአብሔር በሙሉ ስለሚባል
ሐ) ጌታችን "እኔ ልሠራው የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ በምድር ላይ አከበርሁህ” ያለውን ለማክበር
መ) ሁሉም መልስ ነው
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?